У нас вы можете посмотреть бесплатно ዛዴ መውደዴዋ || አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ || Zade New Menzuma Muaz habib или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዛዴ ልቤ አግድሞ ሄዶ፣ ኦና እንዳይሆን ባዶ ለዝነት አንቱን ሰዶ፣ አዘነልኝ ሃዲ ሴት አልወለደችም፣ ምድርም አልያዘችም ሰማይም ብትሆን፣ አላስጠለለችም፣ ከቶ አይን አላየችም። እንደኛው ሰይዲ ።።።። ጦይፋችሁ በድንገት፣ የያዘው ከችሎ ከታቢው ሩሁ እንጂ፣ ቀለሙ ምን ችሎ ከጉሮሮ መስሎ፣ ዜማ አፍልቋል ሆዲ ጠልሽቶ ወቅታችን፣ ሲያመን ሁሉ ነገር ተልወጥውጦ ገፁ፣ ከውኑ ሲደናገር ና አብረኽ ተሻገር፣ ያሻግራሉ አህመዲ ።። ብትማስን አትታክትም፣ ቀንም ላንቱ ሌትም ባንቱ ስትኳትም፣ ካንቱ ሩሄ ታክትም ሌላም ሰው የላትም፣ ሲዋኩም ሰይዲ ከፊትም ከኋላው፣ የዝነት ኑር የሞላው ሚሞላ ሚጎድል፣ ያልሆነ እንደ ሌላው ለካ አርጎት ነው መውላው፣ ኑረን ሙጀረዲ ትሁት ታጋሽ አዛኝ፣ ሁሉን በኩል መዛኝ ሁቡ በሩቅ ገዛኝ፣ ላልል ወዲያ ወዲ ።።።።።።። መውደዴዋ ።።።። ስምኩን ልሰነቀው፣ ስመጣም ስሄዲ ካሻው ማይደርስ የለም፣ አንቱን አርጎ ዛዲ ጉዞየም ወዳንቱ፣ መጓዢያየም ባንቱ አንቱው ኖት መንገዴ፣ አበል ፋጢመቱ ምን ሃያት ያላንቱ፣ ወዴት ስሞን ትቼ መድረሻየ አንቱ ነሁ፣ ካንቱው ተነስቼ ከመድረስ ደረሰ፣ ባፍታ አፈራ አደገ ምን ከልካይ ሊያግደው፣ አንቱን ስንቅ ያረገ መወደድ ሚያንስብሁ፣ መፈቀር ሚያንስብሁ መሆንሁን ነግሯል፣ ተንሰፍሳፊ ልብሁ የኛን ጥረት ግረት፣ በብቻው ያስንቃል ወንድሞች ናፈቁኝ፣ የሚለው ያንቱ ቃል ሁሉን ቤዛ አድርገን፣ ብንወድሁ ቀን ማታ አትክሱኝም ይላል፣ ያንቱ እንባ ጠብታ ልወደድሁ ሸሽጌ፣ ልውደድሁ በሚስጥር መግባትን ክጀላ፣ ከወዳጆች ቁጥር የጠሉትን ቀርበህ፣ ርቀህ የሰሩትን በቃል አታስጊጠው፣ መሀባ ናፍቆትን የውነት ብትወዳቸው፣ ያን የከውኑን ጀንበር ካፍህ ቀድሞ ስራህ፣ ይናገረው ነበር እናም ናፈቅኩ አትበል፣ ቃላት አጊያጊጠህ ወዳጅ ነኝ አትበለኝ፣ ከሱናቸው ወጠህ ክትት ያልክ ለታ፣ ሙሐባው ሲሞላህ ያኔ አፍህ ዝም ቢል፣ ይናገራል ገላህ ።።።። መውደዱን መንገዱን ፣ገና መች ጀመርኩት ያንቱ ነው ላንቱ ነው፣ እኔም የኔ ያልኩት ፍቅርና ረህመትሁ፣ ደርሶ ሲገመደል አንቱን አለመውደድ፣ የሚቻልም አይደል የሆነው ጉድ ደርሶኝ፣ ሙአዝ ኢብኑ ጀበል ከቶ እንዴት ደፍሬ፣ ሙሒብ ነኝ ልበል ካንጀት ከነፍስ ሩህ፣ ተንገብግቦ አስሓቡ ምን ነው ግን ያሁን ሰው፣ ቀልቡ አለመርጠቡ አርቀው ሰቅለውት፣ የውዴታን አርማ እንዴው ላስብ ብንል፣ ምንም ነን እኛማ የሰማኻው ጊዜ፣ ያስሃባን ሙሀባ ያንተው ሆኖ ያርፋል፣ ማይሉት ከዚ ግባ ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል፣ የመን የገባ ለት ላቅል ሚያሰክረውን፣ በል ጉዱን ስማለት እጅግ ናፍቆ መኖር፣ ሆኖ ሳለ ልምዱ ግን ድንገት ባንድ ሌት፣ ዛለ ሩህ ጀሰዱ እንቅልፍ የለም ካይኑ፣ ከላይ ውስጡም ጤና ምን ሆንኩ ይል ጀመረ፣ መላው ጠፋውና ህመም ጠንቶባቸው፣ የሙሒቡ ሽታው ለካስ ጦይባ መሬት፣ ወድቀው ነው አይነታው ታውቆት ነው ሙዐዙ፣ ባይሰማም አዋጅ ሲታመም ተወዳጅ፣ ይታመማል ወዳጅ ተወዳጅ በሩቁም፣ ታሞ ሲንገላታ ወዳጅ እንዴት ብሎ፣ ያገኛል እርጋታ ፍቅር እንደ ሙዐዝ፣ ሲጠራ ሲል ወለል ጋራ ጎራው ሁላ፣ አይችልም መከለል እንደ ሙዐዝ ባልሆን፣ ቅዋ አቅሙ እያነሰኝ ልልፋ እስክመስል እሱን፣ ሂባቱን ለግሰኝ መከተል ነውና ከመሆን ሚያደርሰኝ ።።።።።።። ።።