У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰበር ዜና - በየግንባሩ የፋኖ ድሎች | ከጎጃም እስከ መተማ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች | እለተ ሰኞ 13/2018 ዓ.ም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው የዜና እትማችን በአማራ ክልል በተለያዩ ግንባሮች እየተካሄዱ ያሉ ወቅታዊ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ክስተቶችን ይዘን ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ በምዕራብ አማራ ግንባር፦ በመተማ መሸልጋራ የተካሄደው ከባድ ውጊያ እና የተመዘገቡ ውጤቶች። በጎንደር እና ባህር ዳር መስመር፦ በመንግስት ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶች። በሰሜን ወሎ እና ጎጃም፦ በቆቦ፣ ዳንግላ፣ ጃዊ እና ሌሎች አካባቢዎች የቀጠሉ ግጭቶች። የጋምቤላ ሁኔታ፦ በኢታንግ እና ላሬ ወረዳዎች የተከሰተው አሳዛኝ ግጭት እና የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ። ሌሎች መረጃዎች፦ የመንግስት እና የቲክቶከሮች ስብሰባ እንዲሁም የወልዲያና ቆቦ ተማሪዎች ሁኔታ። ወቅታዊና ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። ለሌሎች እንዲደርስም Like እና Share ማድረጎን አይርሱ። #Ethiopia #Fano #Amhara #BreakingNews #EthiopianPolitics #Gojjam #Wollo #Metema #newstoday Content Originality & Creative Process: This video features original news commentary and analysis by Amhara Vision. Voiceover: All audio and narration are recorded by me, Abel Kebede, in my own original human voice. No AI or automated speech-to-text tools are used. Editing: This content has been uniquely edited and synthesized by me to provide a transformative and educational experience for the audience. Purpose: This video is intended to provide original news reporting, analysis, and commentary. Copyright Disclaimer: This video is created for informational and educational purposes. Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, and news reporting.