У нас вы можете посмотреть бесплатно ልጁን ለገደለችው የትዳር አጋሩ ይቅርታ አደረገላት! или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Subscribe Sami Studio / @erq-maed-tv 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 / @comedianeshetu የዛሬው ከምናውቀው በላይ እንግዳችን የዕርቅ ማዕዱ አዘጋጅ 'እንዳልክ አሰፋ' ነው እዳልክ የተወለደው በኤርትራ ዋና ከተማ አሥመራ ሲሆን በልጅነቱ ነበር ወደ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የመጣው። በማሐል 22 የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው እንዳልክ 'ድሕነትን በተግባር ኖሬበታለው' ይለናል። ወደ ኃይስኩል ሲዘዋወር የዩኒፎርም ማሠፊያ ስላጣ የቀን ሥራ ለ15 ቀን ሰርቶ በቀን ሰባት ብር ተከፍሎት ዩኒፎርሙን እራሱ አሰፍቶ የለበሰ ሲሆን ከ ድሕነት የሚወጣበትን አጋጣሚ ሲፈልግ ትምህርትቤት ለሥልጠና ከመጣ አሸናፊ ከሚባል የሞቲቬሽናል ባለሙያ ጋር ይተዋወቃል። እንዳልክ ከዚህ ቦኋላ ነበር ሕይወቴ የተቀየረው ይለናል ...በዩኒቨርስቲ ቆይታው በተለያዩ ሥልጠናዎች ራሱን እያበቃ ለጓደኞቹ ሥልጠና ይሰጥ ነበር የማኅበረሰቡን ችግር ለመፍታት የሚያስጨንቀው እንዳልክ ከዩንቨርስቲ ጓደኛው ትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በመሆን "ፖስተሪቲ" የሚባል በጎ አድራጎት ማኅበር በማቋቋም ዐቅማቸው የማይችሉትን ሥልጠናዎችን በመሥጠት ...አሁን ወደ ዕርቅ ማዕድ የራዲዮ ፕሮግራም በብዙ ውጣውረድ ውስጥ ለብዙ ሺህ ሰዎች የማሥታረቂያ መድረክ እና የሥነ ልቦና ማዕከል ሆኗል። ላለፉት 17 ዓመታት በቀጥታ ሥርጭት ብዙዎች ታርቀዋል ግለሰብን ብቻ ሳይሆን ጎሳ ከ ጎሳ አሥታርቀዋል ወደ አፍሪካም ተሻግረውም እርስ በእርስ የተጣሉትን ጭምር ችግራቸውን ፈተዋል። ኧረ እንደውም ብሔራዊ ቡድናችንንም ጭምር ከ 31 ዓመት ቦኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ሲትወዳደር የድርሻውን ተወጥቷል። እንዳልክ በዚህ ብቻ አያበቃም በሚያገኘው ገቢ ብቻዬን ልደግ የማይል ለሰው የሚኖር ደስታው ሰውን በማገዝ የሚያገኝ ጀግና ወንድም ነው ይሉታል ያስተማራቸው ልጆቹ ...አባት ደጀን መከታ ነው ይሉታል በቁጥር ስንት እደሆኑ እንኳን እርግጠኛ አይደለም። ከ20 በላይ ልጆችን አስተምሮ አስመርቋል። ልጆቹም የወርቅ ሜዳሊያቸውን ላንተ ነው የሚገባው ብለው ሸልመውታል እዳልክን ብዙ ልንልለት ብንችልም በጽሑፍ አይበቃንም እና ከምናውቀው በላይ እድንለው ያደረገንን ሙሉ ታሪኩን አብረን ከ ቪዲዮ እንመልከት! ..../መልካም ቆይታ... Join us as we explore the incredible story of Endalk Asefa, the organizer of the Reconciliation Festival. From his humble beginnings in Mahal 22, Endalk faced numerous challenges, including losing a uniform sewing machine during high school. Determined to overcome poverty, he worked hard to sew his own uniforms and seize opportunities for a better life. A turning point came when he met a motivational expert, which ignited his passion for personal growth and community upliftment. During his university years, Endalk dedicated himself to various trainings and empowered his peers through education. Founding the charitable association "Posterity," he has provided invaluable training to those in need, transforming lives and fostering reconciliation across tribes in Africa. For 17 years, his radio program "The Reconciliation Table" has served as a psychological support platform, helping countless individuals navigate their challenges. Endalk’s impact extends beyond individuals; he has contributed to uniting communities and even played a role in our national team's journey to the Africa Cup of Nations after a 31-year wait. His dedication to teaching has touched many lives, earning him heartfelt recognition, including a gold medal from grateful students. Discover the full story of Endalk Asefa's remarkable journey and the profound difference he has made in the lives of others. Watch now and be inspired! #Inspiration #CommunityChampion #Posterity #Motivation - Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy Contact us [email protected] #LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024