У нас вы можете посмотреть бесплатно #ብራቅ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቡራቅ ቲዩብ ኢስላማዊ ታሪኮችን የሚቀርብበት ቲዩብ ሲሆን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ያለውን የታሪኽ ክፍተት ከመሙላት አንጻር በአላህ ፍቃድ የራሱን ሚና ይወጣል። ታሪኽ ማህበርሰብን የሚያነቃ: ትወልድን የሚቀርጽ ዕድሜ የሚጨምር (ብስለት የሚያስተምር) ተወዳጅ ዘርፍ ነው። ታሪኽ መሳጭና አስተማሪ ሲሆን በተለይ ደግሞ ቁርአናዊ ቀሰሶች: ነቢያዊ ትረካዎች: ሲራዊ ክስተቶች: የመልክተኛው ዕንቁ ባልደረቦች የህይወት ገጽታ: የምርጡ ትውልድ ዑለሞችና ደጋግ ኡመራዎች ታሪኽ በእጅጉ ይለያል። ከበኒ- ኡመያህ፣ ከዓባስያና ዑስማኒያ (ኦቶማን ቱርኮች) ኸሊፋዎችና ሱልጣኖች: ከተለያዩ ግዛቶች ምስረታና መፍረስ፣ ከጠላት ወረራና ከሴረኞች ተንኮል አሁን ላለንበት ህይወት የምንማራቸው አስተምህሮዎች እናገኛለን። ከጥንት አንስቶ ኢስላምን ለማስፋፋት የበኩላቸውን ያበረከቱ ሊቃውንቶችና የጠላትን ሴራ በማክሸፍ ወራሪዎችን የመከቱ ጀግኖችን ታሪኽ እጥን ምጥን በማድረግ ከነ - አስተምህሮው እናቀርባለን ። በአሏህ ፍቃድ የተለያዩ ኸሊፋዎችና ሱልጣኔቶች የአስተዳደር ስርአት በጎና መጥፎ ጎኖችን እንዳስሳለን። በአጠቃላይ ታሪኽ ያለፈን ህዝብ/ትውልድ በህይወት ካለው ትውልድና ከዚህ በኋላ የሚፈጠርን ትውልድ የሚያስተሳስር ጠንካራ ገመድ ነው። በርካታ ታሪኽ የሰሩ ሰዎች ከታሪኽ ዕውቀት ጋር እጅጉን የተቆራኙ ናቸው። በቡራቅ ቲዩብ ከታሪኽ ባሻገር ሌሎች ጠቃሚ ት/ቶችና አጫጭር ዳዕዋዎችንም እናክላለን። አላህ ፅናቱን ሰጥቶ የድርሻችንን የምንወጣ ያድርገን ። አሚን :አሚን : አሚን