У нас вы можете посмотреть бесплатно እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል? ክፍል 1 | ቄስ ትግስቱ ሞገስ | Episode 112 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ፣ መጠበቅ የሚለው ቃል ተስፋ ማድረግ፣ አስቀድሞ ማሰብ እና መታመን ማለት ነው። ጌታን ተስፋ ለማድረግ እና ለመታመን እምነት፣ ትዕግስት፣ ትህትና፣ ትእዛዛትን መጠበቅ እና እስከ መጨረሻው መጽናት ይጠይቃል። ጌታን መጠበቅ ማለት የእምነትን ዘር መዝራት እና መመገብ ማለት ነው። ነገር ግን በህይወታችን የምናልፍባቸው ትግሎች በእግዚአብሔር ላይ ያለንን መደገፍ፣ ማመንና መጠባበቃችንን ይፈትነዋል። ፈተናን ማንም አይወድም ነገር ግን አለምክንያት በህይወታችን የሚሆን አንዳች ነገር የለም። ክርስቲያኖች ከምናልፍበት ፈተና ይልቅ የሚከብደን የእግዚአብሔር ዝምታ ነው፤በርግጥ እግዚአብሔር ዝም ይላል? ስለ እግዚአብሔር ዝምታ እና እግዚአብሔርን ስለመጠቅ በዛሬው ክፍል አውርተናል ይከታተሉን ። ለማንኛውም አስተያየት በዚህ የቴሌግራም አካውንት ይፃፉልን። https://t.me/MelhikPodcast1