У нас вы можете посмотреть бесплатно በጉራጌ ውስጥ የሚገኙ 15 ታላላቅ ወንዞች||Top 15 rivers in Ethio gurage ||Betegurage Network или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Please stay connected to get updates released from this channel. "የጉራጌ ታላላቅ ወንዞች" #ዋቤ↠ ከአጨበር ተነስቶ ወለኔን፣ ቀቤናን፣ ኧዣን፣ አበሸንጌን፣ ቸሀን አጠጥቶ ጊቤን ይቀላቀላል። #መጌቻ ↠ከኧዣ ተነስቶ ኧዣንና ቸሀን አጠጥቶ ውንቂየን ይቀላቀላል። #ውንቂየ↠ ከጉመር ተነስቶ ጌቶን፣ እነሞርን፣ ቸሀን አጠጥቶ ጊቤን ይቀላቀላል። #ዴርከ↠ ከጌቶ ተነስቶ እነሞርን አጠጥቶ ይፈሳል። #ደጎሳ↠ ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝንና ኤነርን አጠጥቶ ይፈሳል። #ቀጨር↠ ከጉመር ተነስቶ ቸሀን አጠጥቶ ጎታምን ይቀላቀላል። #ጎታም↠ ከጉመር ተነስቶ ኧዣንና ቸሀን አጠጥቶ ከውንቂያ ጋር ይቀላቀላል። #ገምበፕ↠ ከሙጎ ተነስቶ እነሞርን አጠጥቶ ደጎሳን ይቀላቀላል። #አንዘቻ↠ ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝን እና ኤነርን አጠጥቶ ይፈሳል። #ለቡ↠ ከሶዶ ተነስቶ ቶሉን፣ አገምጃ አጠጥቶ ጊቤ ይቀላቀላል #ዚክር↠ ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝን፣ እነሞርንና ኤነርን አጠጥቶ ይፈሳል። #ወይራ↠ ከጉመር ተነስቶ ውሪሮና ውልባረግን አጠጥቶ ጆዶ ከተባለ ጅረት ይቀላቀላል። #ከሪብ↠ ከከንተዋት ተነስቶ ወለኔንና ሙህር አጠጥቶ ዋቤን ይቀላቀላል #ፍቅራ፣ አንፎርሽ፣ ይነሆሽ፣ የሴትር፣ የባርወት የተባሉት↠ከደጋው ኧዣ መንጭተው ወይናደጋውን አገር ካጠጡ ቦኋላ መጌቻን ይቀላቀላሉ። #ናኪያም↠ ከእነሞር ተነስቶ እነሞርን አጠጥቶ ይፈሳል። ምንጭ የጉራጌ ብሄር ባህልና ኑሮ ከተሰኘው መፅሃፍ። subscribe like and share