У нас вы можете посмотреть бесплатно ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌማርያም👉በባህርዳር ተሸለመች‼️ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል፡፡ በሊስትሮ ሥራ ለዘመናት እናቷን፣ እህቶቿንና ወንድሞቿን እያስተዳደረች በክራር በበገና ደግሞ ፈጣሪዋን ታመሰግነዋለች።የሊስትሮ ቦታዋ ክራር ይሰቀልባታል፤ዝማሬ ይዘመርበታል። ወዲህ የሰዎችን ጫማ እየሰፋች እያሳመረችም ወዲህ ለፈጣሪዋ በባህርዳር ጎዳና ክራሯን ስትደረድር ትደመጣለች። ተመስገን ተመስገን እያለችው ትውላለች። ዘማሪት ጽጌማርያም ባየ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚገባ ማሳያ ናት።በሊስትሮ ቦታ ያልተወሰነው አገልግልቷ አሁን ደግሞ በራማ ቲዩብ ስፖንሰርነት ሙሉ ገቢው ለእርሷ መበርቻ እንዲውል አዲስ ዝማሬ ይዛ ቀርባለች። ''አለብኝ ውለታ ገብርኤል አባቴ ፈጥነህ ሳትዘገይ ስትደርስ ከቤቴ አልሻም ምስክር ስለ ምልጃህ ሥራ እኔ ጋር ብዙ አለ ስለ አንተ የሚወራ'' እያለች የራማውን ልዑል ቅዱስ ገብርኤልን ታመሰግነዋለች። ገብርኤል ድረስ ዘማሪት ጽጌ ማርያም ባየ ግጥም፡ መጋቤ ምስጢር ብሩክ አሳመረ ዜማ፡ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ድምጽ ቀረጻ እና ማስተሪንግ ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ ክራር: አንተነህ ተክለማርያም መሰንቆ: አሮን በረከት ዋሽንት:ዮናስ አስራት ካሜራ: በረከት ዘማሪ እንጂነር ታዴዎስ አውግቸው ኤዲቲንግና ግራፊክስ ዲያቆን መዝሙር ኤርሚያስ Mezmur Production 0917009925 አዘጋጅ: ራማ ቲዩብ 0928311773 Rama Production©2015 #mezmur #mezmurorthodox #ramatube Contact us via telegram --@rama1621/0928311773 _____________/Connect With Me On Social Media\____________ ► Telegram:➜@rama23 ► Tiktok:➜@tadewos7 ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. . ► Instagram:➜@tadewosawugchew