У нас вы можете посмотреть бесплатно ITF Taekwon--Do PATTERN CHON-JI to WON-HOY или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢንተርናሽናል ቴኮንዶ ፈጠራ ባለቤት የሆኑት #ጄኔራል #ቾይ ሀያ አራቱን ፓተርኖችን ፈጥረው ሲያበረክቱልን 970 የታወቁ ስም እና ቁጥር የተሰጣቸው የእጅ እና የእግር እንቅስቃሴዎችን በፓተርኖቹ ውስጥ ያሉ ቢሆንም #የቴኮንዶ ጥበብ እነዚህ እና ሌሎቹንም ያለተመዘገቡ በፓተርን ውስጥ እና ከፓተርን ውጪ ያሉ እጅግ በጣም ውስብስብ እና አስቸጋሪ ቴክኒኮችን የያዙ ቢሆኑም እንቅስቃሴዎቹ የየራሳቸው ልኪት እና ባህሪ ያላቸው በመሆኑ እጅና እግራችንን እንድናሰለጥንበት ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰባችንን ልክ ከፍ አድርገን #የነፃነት እና #የፍትህ_አሸናፊ_በመሆን #ሰላም_የሰፈነበትን_ዓለም_እንድንመሰረት በማሰብ የተፈጠሩ እንቅስቃሴዎች መሆናቸውን ተረድተን ፓተርኖችን በተገቢው መንገድ በመተግበር የአስተሳሰብ ልእቅና ላይ እንድንደረስ የታሰቡ መሆናቸውን መገንዘብ ይኖርብናል !!!