У нас вы можете посмотреть бесплатно Tofik Yusuf - Memekiyaye | መመኪያዬ - New Ethiopian Nasheed 2022 (Official Video) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Watch Tofik Yusuf New Nasheed "Tofik Yusuf - Memekiyaye | መመኪያዬ - New Ethiopian Nasheed 2022 (Official Video) Directed by Kima Pictures. Watch Tofik Yusuf Music የልቤ ጠጋኝ 1 • New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofi... Connected with Tofik Yusuf: YouTube: / tofikyusuf Tiktok: https://tiktok.com/tofikyusufm Instagram: / tofikyusufm Facebook: / tofikyusufofficial Lyrics: አተንም ብቻ ፈርቼ ለፍቅርህ እጄን ሰጥቼ በመልካም ቀና ጎዳናህ ከቅጥርህ ታዛ አርፌ ከታዛዦችህ አድርገኝ እንድኖር ሁሌም አትርፌ፡፡ ኦ………… አላሁ አላሁ ሃሳብ ጭንቀቴን ሸክሜን አቅላየ ብርታቴ አንተው ነህ መካች ጋሻየ(2X) የሰማይ የምድር ሚስጢራት ባለቤት ለሆንከው ጌታ ጥረት ድካሜን ሳልሰስት ሰበቤን የሞላሁ ለታ መከታ ጋሻ ስፈልግ እፎይ ማለትን ሽቼ አንተ ላይ ተወኩል አልኩኝ ጭንቀት ሃሳቤን ሸሽቼ፡፡ የልቤ ጠጋኝ የውስጤ የነፍሴ መዳኒት ሆነህ የህይወት ጣዕም ሰጠኸኝ በፍቅርህ ህመሜን ሽረህ፡፡ የተስፋ ጭላንጭል ጠፍቶ መፍትሄ በራቀኝ ጊዜ በማይነጥፍ የዝነት ብርሃን ፈወሰኝ አንተን መያዜ፡፡ ኦ………… አላሁ አላሁ ሃሳብ ጭንቀቴን ሸክሜን አቅላየ ብርታቴ አንተው ነህ መካች ጋሻየ ኦ………… አላሁ አላሁ ጥፍጥናው ልዩ ካንተ መዋደድ አንተን አንተን ሲል ያስቀናል ጀሰድ፡፡ እምነቴን ጥየ አንተው ላይ እጄን ሰጥቼ ልመካ የፍቅርህ ፀሀይ ታሙቀኝ ምኞቴ ባንተ ይሳካ ድጋፌ እንድትሆን ብርታቴ ከፀጋህ ሁሌ የምሻ ካንተ ውጭ አጋር የሌለኝ መጠጊያ ቢሆን መድረሻ፡፡ የዱኒያን ጭራ የያዘ ላይዘልቅ የልቡ ተድላ እንዴት ከደጅህ ሸሽቼ ጎደሎ ህይወቴን ልሙላ? ውብ ነው ሁልጊዜ ያንተ ስም ሞሻሪ በመውደድ እቅፍ ውስጥን በደስታ እየሞላ እርጋታን የሚያጎናጽፍ፡፡ እንደተራራ ግዙፍ ከሆነው ከነምሩድ እሳት ጎልቶ አይተነዋል ሳያወላውል የኢብራሂም ፅናት ፍፁም ወደ አሏህ መመካታቸው ትሩፋት ሆኖ አድኗቸዋል ከነበልባል ውስጥ ሰላም አስፍኖ፡፡ ኦ………… አላሁ አላሁ ሃሳብ ጭንቀቴን ሸክሜን አቅላየ ብርታቴ አንተው ነህ መካች ጋሻየ ኦ………… አላሁ አላሁ ጥፍጥናው ልዩ ካንተ መዋደድ አንተን አንተን ሲል ያስቀናል ጀሰድ፡፡ Lyrics & Melody: ውብሸት ሽፈራው(ቡቡ) Arrangement: Eluna Studio ©2022 Tofik Yusuf #memekiyaye #tofikyusuf #nasheed