У нас вы можете посмотреть бесплатно Rue ጤና አዳም How To Grow Rue from seed ጤና አዳም ከፍሬው ማሳደግ Video Part 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
In our opinion Rue herb should be in every garden. Rue is fine remedy for the many ills of humanity. It will relieve congestion of the uterus, lending a very stimulating and tonic effect. Excellent in suppressed menstruation and painful menstruation ( Dysmenorrhea) Excellent remedy for stomach trouble, cramps in the bowels, will expel worms. It can also relieve headaches, joint pain, sciatica ( Nervous Sedative) and Arthritis ( Anti-arthritic & Anti-rheumatic) Other uses include Eliminates Fungal Growth, Antidote to Poison Insecticidal. Cautions: Rue is a powerful herb! Do not use in large doses ( amount) its toxic! Do not boil rue Do not use if pregnant can cause uterine contractions to cause a miscarriage. Contact with the leaves can cause rash and increased sensitivity to the sun, test on a small patch before widespread use or wear gloves. ለብዙዎቻችን ጤና አዳም ሽታው ብቻ ሳይሆን ቅጠሉን ስንመለከተውም ደስ ይለናል ምስጋን ይግባቸውና እናቶቻችን በቅመማ ቅመሞቻቸው ውስጥ መጥነው እየከተቱ ቡናቸው ውስጥ ቀንጭበው እየጨመሩ ከጤና አዳም ጋር አወዳጅተውናል መድሀኒት ያላቸውን እፀዋት ያለአግባብና ያለእውቀት መጠቀም እንደማንኛውም መድሀኒትና ጎጂነት አላቸው ጤና አዳም በልኩ እና በአግባቡ ከተጠቀምንበት የፈውስና የጤና እፀዋት ይሆንልናል ጤና አዳም በወር አበባ ግዜ ሲያም (ሲቆራርጥ)( Dysmenorrhea) የሆድ ውስጥ ችግር ( Stomach Problems) ቁርጥማትና መቀረጣጠፍ (Arthritis , Cramps, And Muscle Spasms መድሀኒትነት አለው አንድ ኩባያ የፈላ ውሀ ውስጥ 2 ዘለላ የጤና አዳም ቅጠል ይክተቱና ይሽፍኑ ከ 15 እሰከ 20 ደቂቃ ያቆዩ በቀን አንድ ግዜ ብቻ ይህንን ይጠጡ እባክዎን እርጉዝ ከሆኑ አይጠቀሙ ጥንቃቄ! ጤና አዳምን ከመጠቀሞ በፊት፡ በብዛት አይጠቀሙ እንዳያንተከትኩት እርጉዝ ከሆኑ አይጠቀሙ ለአንዳንድ ስዎች ቅጠሉን ስለማይስማማቸው ሽፍታ ይስጣቸዋል ስለዚህ ጛንት ይጠቀሙ #Ruta graveolen #ጤናአዳም #السذاب الاذفر شديد الرائحة Sudaab