У нас вы можете посмотреть бесплатно ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ትምህርቶች || በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አቶ አሸናፊ ታዬ የማንያዘዋል እሸቱ መምህር እና የስብዕና ግንባታ መምህር ናቸው:: የራሱን ችግር በማሸነፍ የበርካቶችን ህይወት የለወጠው እና በአገራችን የስብዕና ግንባታ ታሪክ መሪ ድምፅ እየሆነው የመጣውን አቶ አሸናፊ ታዬን በማንያዘዋል ግቢ ቅዳሜ የካቲት 18 ማንያዘዋል እሸቱ ቃለ መጠየቅ አድርጎለታል:: በዝግጅቱ ላይ በሁሉም የህይወት ዘርፎች እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል እንግዳችን ከልምዳቸው አጋርተውናል::በማንኛውም አይነት ችግር ውስጥ ለምንገኝ ሰዎች አይነተኛ የመፍትሄ አቅጣጫም ሰጥተውናል:: @ImpactSeminars