У нас вы можете посмотреть бесплатно 92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! | Dr Selam Aklilu | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎙️ Conversations that spark change. Don’t miss The Greatness Show on Apple Podcasts! https://podcasts.apple.com/ae/podcast... እንኳን ወደ #ግሬትነስ #ሾው በሰላም መጣችሁ። በዛሬው #ቪዲዮ ስለ ጤና አጠባበቅ እና አስተሳሰባችን በጤናችን ላይ ስላለው ተጽዕኖ ጋር በተያያዘ ከ ዶ/ር ሰላም አክሊሉ (የካይሮፕራክተር እና የዌልነስ ባለሞያ) ጋር ያደረኩትን ውይይት ይዤላችሁ ቀርብያለው። በዚህ ውይይት አስተሳሰባች በጤናችን ላይ ስላለው አውንታዊ እና አሉታዊ አስተዋጾ ዳሰናል። እስከ መጨረሻ ድረስ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ! Welcome to the Greatness Show. In today's video, I bring you a discussion I had with Dr. Selam Aklilu (a Chiropractor and Wellness Expert) about healthcare and the impact of our mindset on our health. In this discussion, we explored the positive and negative contributions of our mindset on our health. We invite you to stay with us until the end. Enjoy your time! ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። Timecodes 0:00 - መግብያ 0:50 - አስተሳሰባችን ሰውነታችንን ያድነዋልም ይገድለዋልም 7:45 - 92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው 8:33 - የልባችን ቋንቋ አራት ብቻ ነው 10:40 - የጭንቅላታችንን አቅም እንወርቅ 11:29 - በመከፋት ጊዜ እነዚህን አራት ቋንቋዎች እንዴት እናስኪዳቸው? 13:38 - ምስጋና የህይወት ቁልፍ ነው 16:18 - ሁላችንም ሀላፊነቱ የምንወስደው ለራሳቸው ነው 20:06 - በምስጋና ውስጥ ትንፋሻችንን ልብ ማለት 20:33 - እዚህ ዓለም ውስጥ ምንም ብናደርግ ከፍቅር እና ከፍርሃት አይወጣም 22:26 - በልብ ቋንቋ በሆነው በምስጋና ተናገሩ 22:49 - ትክክለኛው ቦታና መስመር ላይ እንዳለን የሚነግረን መረጋጋት ነው 24:15 - ልቡንና አይምሮውን አንድ አርጎ መስራት የቻለ ሰው ውጤታማ ይሆናል ✅Follow and Subscribe us on / thegreatnessshow / thegreatnessshow / thegreatnessshow https://t.me/thegreatnesssho 📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን። 📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ! 📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ) 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ) 🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው። 92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! #የህይወትገጾች #TheGreatnessShow #newyear #ethiopia #motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ግሬትነስሾው #ድንቅልጆች #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha