У нас вы можете посмотреть бесплатно ወልቃይት በ4 አቅጣጫ ተከበበች | ኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ላይ ተፋጠጡ | Ethiopia | Eritrea | Fano | Amhara | Tigray | TPLF или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በርካታ ኃይሎች ያሰፈሰፉበት የሰሜኑ ጦርነት ዳርዳርታ ከበባ ከበዛባት ወልቃይት እሰከ ባድመ ድንበር እየተሟሟቀ ነው፡፡ ወልቃይት ላይ በአራት አቅተጫ ከፋኖ እስከ ህወሓት፣ ከሻዕቢያ እሰከ ዐቢይ አህመድ አስተዳደር፣ ከአልቡርሃን ጦር እሰከ ኤምሬትስ ወኪል የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አሰፍስፈዋል፡፡ ወዲህ ደግሞ እምብዛም ልብ ያልተባለው የሰሜን ኢትዮጵያ ውጥረት አባባሽ ትኩሳት የሆነው የዐቢይ እና በሱዳኑ ጀነራል አልቡርሃን ፍጥጫ አይሏል፡፡ የጀነራል አልቡርሃን ወታደራዊ የሽግግር አስተዳደር ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ ባቀረበው የድሮን ጥቃት ክስ፣ ራስን የመከላከል እርምጃ እንደሚወስድ ዝቷል፡፡ አድሮ የሚቀያየረው የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ትኩሳት እና “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው” በሚል ስሌት የሚገለባበጠውን አሰላለፍ፣ ወቅታዊ መረጃዎችን በመንተራስ በተለይ ከኢትዮጵያ አንጻር ምን አንደምታ አለው የሚለውን እንፈትሻለን፡፡ የተከበራችሁ አድማጮቻችም ለደቂቃዎች ጊዜ ሰጥታችሁ ሀሳብ አስተያየቶች አጋሩን Focus News 🚥 #Ethiopia #Eritrea #Sudan #Amhara #fano #Tigray #TPlF #Ethiopianews #ethiopia Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda