У нас вы можете посмотреть бесплатно sara demesi (ሳራ ደምሴ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ትውስ ሲለኝ ያንተ ውለታ እነዚህን ቃላት ልደረድር አጥግቦኝ አርክቶኝ ሳይሆን ጌታ ይሻላል ብዬ ነው ከዝምታ (5) እሹሩሩ እያልክ እኔን እያባበልክ ስደክም ስሰለች አቅፈህ እየመከርክ ወዳጅም ጓደኛ ሚስጥረኛ ሆነህ እስከ ዛሬ ድረስ እጄን ይዘህ መራህ /2* አንተ መሃሪ ና ትሁት ሆነህ ሳለህ ይገባህ ነበር ወይ እንዲህ አይነት ስቅለት እኔ ደካማዋ ስጠፋ ታይቼ ማንም የማይሆነውን ሆንክልኝ ጌታዬ /2* ዲያብሎስ ቢጥለዉ ታብዩ ጸጋዉን አክብረኝ አንግሰኝ ክብር የተሰጠውን የሚያከብረው የለም ብሎ አስቦ ይሆን የተደረገልኝ ዛሬ እኔ አለሁኝ / እኔ በዘመኔ ተነስቼአለሁኝ /2* ካደረክልኝ ጋር የሚመጣጠን ባጣ ሊገልጽህ ሚችል ቃል ከምድር ቢጠፋ ምንም ባያረኩም ባሉት ተጠቅሜ ምስጋናን አወራለሁኝ መሰዊያ ላይ ሆኜ / እኔ አመልክህአለሁ መሰዊያ ላይ ሆኜ /2*