У нас вы можете посмотреть бесплатно እባክሽን እህቴ እነዚህን ስህተቶች አቁሚ | ፀጉርሽን እየጎዱት ያሉ 7 ተግባሮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፀጉርሽ ለምን እንደማያድግና እንደሚሰባበር የሚያሳዩ 7 የዕለት ተዕለት ስህተቶች! እነዚህን ልማዶች (ሙቅ ሻወር፣ የራስ ቅል ችግር፣ አበጣጠር) ዛሬውኑ ካላቆምሽ፣ የፀጉርሽ ጤንነት አደጋ ላይ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ፀጉርሽን ጠንካራና ረጅም የሚያደርገውን የ Cuticle መከላከያ ጋሻ እንዴት እንደምትጠብቂ ትማሪያለሽ። የፀጉርሽን ወርቃማ የእድገት ጊዜ (Anagen) የሚያስተጓጉሉትን 7ቱንም "ገዳይ" ድርጊቶች አጋልጠን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት የሚያመጡ ፈጣን እና ተግባራዊ መፍትሄዎችን እናቀርባለን። ፀጉርሽ ተሰባብሮ እንዳይቀር አሁኑኑ ተመልከች! ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ሁኚ።