У нас вы можете посмотреть бесплатно በጀነት ውስጥ ምን ይጠብቀናል? | 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አላህ ለምእመናን ያዘጋጃት ጀነት ምን ትመስላለች? በውስጧስ ምን አይነት ፀጋዎች ይጠብቁናል? ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ስለ ጀነት ድንቅና ልብ የሚነካ ገለፃ ያደርግልናል። ቪዲዮውን አይተው ለሌሎችም በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። ይህ ሙሐደራ ከ10 ዓመታት በፊት የተዘጋጀ ሲሆን፣ ዛሬም ድረስ ልብ የሚነካና ወደ አላህ የሚያቃርብ ጥልቅ መልዕክት አለው ይህ ድምፅ የተቀዳውና መጀመሪያ ለሕዝብ እንዲደርስ የተደረገው በታሪካዊው "አልሐበሻ ኢስላማዊ መጽሐፎች እና ካሴቶች መሸጫ ሪከርድ" አማካኝነት ነው አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን #ጀነት #የጀነት_ውበት #ኡስታዝ_ሙሐመድ_ሐሰን_ማሜ #ሰለፊ_ሐበሻ #ኢስላማዊ_ትምህርት #Jannah #EthiopianMuslims #AmharicDawa #IslamEthiopia #Paradise #OldMemories