У нас вы можете посмотреть бесплатно የጨለማ ጥግ፡ ክፍል 58 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእግዚአብሔርን ልጅ ፊት ለፊት አይቶ "ጋኔን አለብህ" ከማለት በላይ ምን መታወር፣ ምን ጨለማ ሊኖር ይችላል? የጨለማ ጥግ ማለት ይህ ነው። አይሁድ ንግግር ለጌታ ኢየሱስ አንዴ ሳይሆን በተደጋጋሚ ብለውታል። ችግሩ አለማወቃቸው ብቻ ሳይሆን አለማወቃቸውን አለማወቃቸው ነው። ሰይጣን ክፉ ነው! ሰይጣን የኃይማኖትን ካባ ሲደርብ ግን የበለጠ ይከፋል። እግዚአብሔር ለመንፈሳዊነት እንጂ ለኃይማኖተኝነት አልጠራንም። ኃይማኖተኝነት አታላይ ነው። እንዳለብን ሳናውቅ ሊጠናወተን ይችላል። ስለዚህ ዘወትር ነቅተን ራሳችንን ልንጠብቅ ይገባል። ይህ ትምህርት በዚህ ረገድ ይጠቅመናል። መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ፣ ላይክ እና ኮሜንት ማድረግ አትርሱ። ከዚህ ቀደም ሰብስክራይብ ካላደረጉ ቀጣይ ትምህርቶች እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ሰብስክራይብ የሚለውን ይጫኑ። መልካም የትምህርት ጊዜ