У нас вы можете посмотреть бесплатно ረቢዕን ማወደስ Vs ረቢዕን ማውገዝ_1🟢በአንድ ድንጋይ ሁለት ሂዝቢይ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🟢በአንድ ድንጋይ ሁለት ሂዝቢይ ከላይ ያለውን ድምፅ ሙመይዑ ኢብኑ ሙነወር "ሐጃዊራ እና ሸይኽ ረቢዕ" ብሎ በለቀቀበት፡ እነ አብራር ሸይኽ ረቢዕን አስመልክቶ ያንፀባረቁትን ሂዝቢያ ሲኮንን እንዲህ ብሎ ነበር:"በአሁኑ ሰዓት የሐጁሪ ጭፍራዎች አጥብቀው ከሚኮንኗቸው ዑለማዎች ውስጥ ሸይኽ ረቢዕ አንዱ ናቸው። የውግዘታቸው ቀዳሚ ምክንያት ሸይኽ ረቢዕ የሕያ አልሐጁሪን ክፉኛ ማብጠልጠላቸው ነው። ይሁን እንጂ ለጀምዒያ ጉዳይ ሲሆን የኚህን ክፉኛ የሚያብጠለጥሏቸውን ሸይኽ ንግግር ከነ ኢብኑ ባዝ፣ ከነ ኢብኑ ዑሠይሚን እና መሰል ብዙሃን ዑለማኦች አቋም በተለየ ያስጮሃሉ። ለምን? የሳቸው ንግግር ለተብዲዕ ጥማታቸው ግብአት ይሆነናል ብለው ስለሚያስቡ። ደግሞኮ ንግግራቸውን በልኩ በተጠቀሙ። ..." በአሁኑ ሰዓት ጠማማዎቹ ሙመይዓዎች ሸይኽ ረቢዕን እና መሰል የጀርህ ወተዕዲል ዑለሞችን የሚያጣጥሉበት ሚስጥር የመሪዎቻቸውን ጥመት አበጥረው በመረጃ ስላጋለጡ የተሀዙቡ ተቆርቋሪነት ይዟቸው ነው። እነ ኢሊያስና ኢብኑ ሙነወር ራሱ፣መሰሎቻቸውም በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚተፋት ይሀው ለሙብተዲኦች ያላቸውን ጥብቅና ነው። አቅምና አቋም ያለው ሸይኹ የለመረጃ የተቹትን ሰው በፍትህ ያምጣ።አልቻሉም አይችሉም። ሚዛናዊ መሳይ የሙብተዲዕ ጠበቆች ሙግት ግን ከንቱ ተሀዙብ መሆኑ ከተጋለጠ ውሎ አድሯል። በዘመናችን ለሰለፊየህ ዘብ የቆሙ ፣ ለሂዝቢያ የእግር እሳት የሆኑ ታጋይ ኡለማዎችን የሚያንቋሸሽና የሚያማቃልል ሁሉ ማንነቱን እያጋለጠ እንደሆነ ልብ ይሏል። قال أبو حاتم الرازي: «علامةُ أهل البدع الوقيعةُ في أهل الأثر،...»[عقيدة السلف (١٠٥)] "የቢድዐህ ሰዎች ምልክት ሀዲስና የሰለፎችን ፈለግ የሚከተሉትን (አህሉልአሰርን) ማንቋሸሽ ነው።" https://t.me/Abuhemewiya •••🍃••════••🍃🌺🍃•••════••🍃••• ↓↓↓↓↓↓ ቴሌግራም:--https://t.me/DawahSalaffiyyah •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• Subscribe በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ። / @dawahsalafiyyah-xe8kv ["የቂያማ ቀን ሰዎች አይጠቅሙህም ''ተግባርህ'' ነፃ ያወጠሃል ወይም ያዋርድሃል።"]