У нас вы можете посмотреть бесплатно የ12012 ዓመተ ምሕረት የጥምቀት በአል አከባባር በዮርዳኖስ ወንዝ Celebratiing Timket 2020 (Epiphany) by the River Jordan или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምሥጋና ነዋሪነታቸው በኢየሩሳሌም ከተማ የኾነው ሊቀ ዲያቆናት ዘለቀ ወንድም አገኘሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ የተሟላ ገለጻ በማድረግ የአጭር ጊዜ መንፈሳዊ ጉዞዋችን እጅግ የተሳካ እንዲኾን ላደረጉልን ድጋፍ ልባዊ ምሥጋና እናቀርብላቸዋለን። ‘እግዚአብሔር ይስጥልን!’ ሊቀዲያቆናት ዘለቀ፣ ቅድስት ሀገርን የማስጎብኘት ሥራ ለመጀምር በዝግጅት ላይ እንዳሉ ተረድተናል፣ ይኸው እቅዳቸውም በቶሎ እንዲሳካላቸውና ዕውቀታቸውንና ይህንን መልካም አገልግሎት ለወገኖቻቸው ሁሉ አንዲያካፍሉ መልካም ምኞታችን ነው።