У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia - ካንሰር በዘር ይተላለፋል ? | 70+ አደገኛ ንጥረ ነገሮች | ከዶ/ር ቤተልሄም ጌታቸው ጋር ልዩ ቆይታ 🩺 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👇 ካንሰር: መከላከያ እና መፍትሄዎች በስፔሻሊስት ዶክተር ቤተልሄም ጌታቸው ይህ ቪዲዮ ካንሰርን የሚያስከትሉ ምክንያቶች፣ በዝርዝር ያቀርባል ፤ቅድመ ምርመራ እና መከላከያ ዘዴዎችን ያብራራል። 🩺 ዋና ዋና ነጥቦች: ☠️ ሲጋራ እና ካንሰር: 70+ አደገኛ ንጥረ ነገሮች ይዟል ከ10-20 እጥፍ ካንሰር እድልን ይጨምራል 👨👩👧 የዘር ካንሰር አደጋ: እናት/አባት ካንሰር ካለባቸው ልጆች ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው 🩹 መከላከያ ዘዴዎች: ቅድመ ምርመራ በማድረግ ካንሰርን በጊዜው ማወቅ 🎤 ልዩ ቆይታ: የካንሰር ስፔሻሊስት ዶ/ር ቤተልሄም ጌታቸው ከሚከተሉት ጉዳዮች ጋር መልስ ይሰጣሉ: የካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ የሕክምና አማራጮች ወላጆች ሊያደርሱ የሚችሉት 📢 ይህን አስፈላጊ መረጃ ለቤተሰብዎ ያካፍሉ! 🔔 ለተጨማሪ የጤና ዝግጅቶች ቻናላችንን ይከታተሉ! Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #cancer #cigarette #health #healthylifestyle #healthy #awareness