У нас вы можете посмотреть бесплатно የጤና አዳም የጤና ጥቅሞች || tenadam benefits in amharic или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለተለያዩ አዝናኝና ጠቃሚ የጤና መረጃዎች Subscribe / @mj85 ጤናዳም ከመሬት በላይ የሚበቅለው ለመድሃኒትነት እና ለተለያዩ የጤና ጥቅሞች የሚውል የተክል አይነት ነው። ምንም እንኳ አንዳንድ የማይፈለጉ የጎንዮሽ ጉዳቶች ቢኖሩም ለብዙ የጤና እክሎች እንደመድሃኒትነት ልንጠቀመው እንችላለን። ለምሳሌ ለምግብ አለመፈጨት፥ ለሆድ መቆጣት ፥ለጠቅማት ፥ለምግብ ፍላጎት መቀነስ ፥ በተጨማሪም ለልብ በሽታ ፥ ለደም ዝውውር ፥ እና ለድም ስሮች መጠንከር ፥ አንዳንድ ሰዎች ጤናዳምን ለአተነፋፈስ ችግር ላለባቸው ሰዎች፥ ለሳል ፥ እና ለሳንባ ችግር ለመድሃኒትነት ይጠቀሙታል ለሴቶች የወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን ህመም ያክማል ፥ እንዲሁም ለውርጃ ይጠቀሙታል ጤናዳምን ቀጥታ ሰውነት ላይ በማዋል የተቆጣ እና ያበጠ ሰውነትን ያክማል፥ ለጆሮ ፥ለጥርስ በሽታ እንዲሁም ለራስ ምታት እና ለእብጠቶች መፍትሄ ነው በረሮ የመሳሰሉ በራሪ ነፍሳትን ለማባረር የረዳል። በምግብ እና መጠጦች ለማጣፈጫነትም ይጠቅማል በትላልቅ ማምረቻ ድርጅቶች ጤናዳም ለሽቶ እና ለሳሙና እንደ ግብአት ይጠቀሙታል። ጤና አዳም የጤና በረከቶች ጤና አዳም ጥቅሞች