У нас вы можете посмотреть бесплатно በእርግዝና ወቅት እነዚህ ፭ ምልክቶችን ካዩ ሀኪሞትን የስኳር ምርምራ አንዲያደርግሎት ይጠይቁ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእርግዝና ስኳር በሽታ ቀደም ሲል የስኳር በሽታ በሌለባቸው ሴቶች ላይ በእርግዝና ወቅት ሊዳብር የሚችል የስኳር ህመም አይነት ነው። የእርግዝና ስኳር በሽታ የሚከሰተው በእርግዝና ወቅት ሰውነት በቂ ኢንሱሊን ማግኘት በማይችልበት ጊዜ ነው። በእርግዝና ወቅት ሰውነት ተጨማሪ ሆርሞኖችን የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ እንደ ክብደት መጨመር ያሉ ሌሎች ለውጦችንም ያደርጋል። እነዚህ ለውጦች የሰውነት ሴሎች ኢንሱሊን የመቋቋም ችሎታ እንዲዳከም በማድረግ ውጤታማ እንዲሆኑ አያስችሉም። ኢንሱሊን የመቋቋም ችሎታ ሰውነት ተጨማሪ ኢንሱሊን እንዲያስፈልገው ያደርጋል። ምልክቶቹ፦ አብዛግኛውን ጊዜ ምልክት የለወም የአንገት እና የብብት መጥቆር ውሀ መጥማት መድከም የአፍ ድርቀት አብዛግኛውን ጊዜ ምልክት የለወም