У нас вы можете посмотреть бесплатно Entrance መቼ ነው የምትፈተኑት? አትረበሹ! | Don't Get Panicked или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰሞኑን በኢንትራንስ መፈተኛ ቀን ጉዳይ በሶሻል ሚድያው ሲንሸራሸር የነበረው ወሬ ሁሉ ከተአማኒ መረጃ እጅጉን የራቀ እና ምንም የተማሪን ስሜት ያላማከለ ይልቁንም ከጎን ለሚገኝ ጥቅማቅም ሲባል ብቻ መረጃው ያለማስረጃ ግንቦት 3 በሚል ይፋ ሆኗል። ይሁንና ፈተናው ሊሰጥ ነው የተባለለት ቀን ፈጽሞ ላይሆን የሚችልባቸውን ነጥቦች በማብራራት በዛሬው ቪድዮ ቆይታ አድርግያለሁ። ሁሌም ፈተናቹ ነገ እንደሆነ ያህል እያሰባቹ በእርጋታ አጥኑ እንጂ በሐሰተኛ ወሬዎች አትታወኩ! መልካም ፈተና ከወዲሁ😊