У нас вы можете посмотреть бесплатно በጥር 12 የምናከብረው የቅዱስ ሚካኤል በዓል ምክንያት | ይህን ተአምር ሰምተዋል? ቅዱስ ሚካኤል ተላፊዎስን እንዴት አዳነው! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪድዮ ውስጥ በወርሃ ጥር 12 ቀን በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዓል እና ለተላፊዎስ ያደረገውን አስደናቂ ዕርዳታ በዝርዝር እንመለከታለን። ቅዱስ ሚካኤል በችግር ጊዜ ለሚጠሩት እንዴት እንደሚደርስ፣ ከድህነት ወደ በረከት እንዴት እንደሚያወጣ ይህ ታሪክ በግልፅ ያስተምራል። ይህ ቪድዮ፦ ✔ ለመንፈሳዊ ትምህርት ✔ ለእምነት መጠናከር ✔ ለበዓል መዘከር በጣም ይጠቅማል። 👉 ካጠቃለሉት ከወደዳችሁ፣ Subscribe, Like & Share ማድረግን አትርሱ። 👉 እግዚአብሔር በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ይባርከን። 🙏 #MESFIN1_30[365] #ቅዱስ_ሚካኤል #ጥር_12 #የቅዱስ_ሚካኤል_በዓል #የመላእክት_አለቃ #ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ #ተላፊዎስ #OrthodoxEthiopia #SaintMichael #Tir12 ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ የቅዱሳን ገድል፣ የቅዱሳን በዓላት የቅዱሳን ታሪክ ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!