У нас вы можете посмотреть бесплатно Zerfe Kebede | ዘርፌ ከበደ : ትልቅ ነህ | Teleqe Neh 2019 HD или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Zerfe Kebede | ዘርፌ ከበደ : ትልቅ ነህ | Teleqe Neh 2019 HD ጌታ ትልቅነትህ በቃል አይገለፅ አንተ ከምዘምርህ ከቋንቋ በላይ ነህ በዘመን የሸመገልክ በፅድቅ የምትገዛ ምስጋናና አምልኮ ለባህሪይ ይብዛ ትልቅ ነህ.... በሰማይና በምድር ትልቅ ነህ....አቻ የለህም እግዚአብሔር ትልቅ ነህ....ማንም ሊቀርበው በማይችል ትልቅ ነህ....በብርሃን ውስጥ የምትኖር በሰማይ ስር የመራኸኝ ከጥልቅ አፍ ያወጣኸኝ አንተ አይደለህ የእኔ እረኛ ታዳጊዬ ፃድቅ ዳኛ በሬን ከፍተህ የገባኸው እንባዬንም ከአይኔ አበስከው እውነተኛ አፍቃሪዬ ያባበልከኝ መፅናኛዬ ጌታ ትልቅነትህ .... 2, ተጠግቼህ አላፈርኩም አምኜብህ አልወደቅኩም አስተማማኝ ዋስትናዬ ጌታ አንተ ነህ ማረፊያዬ ስለ ህይወቴ የተሟገትክ ከጠላቴ ጋር የታገልክ ድል አድራጊው ትንሳዔዬ ወራሼ ነህ ከፍታዬ እባርክሃለሁ (3) ተመስገን እላለሁ (3) ከፍታዬ አንተ ነህ ከፍ አደርግሃለሁ