У нас вы можете посмотреть бесплатно ፀሀዬ ዮሐንስ ፡ ፍንጭቷ Tsehaye Yohannes Finchetua ebs የሙዚቃ ግጥም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፀሀዬ ዮሐንስ ፡ ፍንጭቷ Tsehaye Yohannes Finchetua ebs የሙዚቃ ግጥም Ethiopian oldies Music #ፀሐዬ_ዮሐንስ #ፍንጭቷ ፍንጭቷ ነው ምልክቷ ለስላሳ ነው ሰውነቷ ሸብ ረብ አካሄዷ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ ወጋ ነቀል አመለካከቷ ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አከላቷ ሆድዬ- በለስላሳው አየር እንደመህር ሰብል ሆድዬ- ንፋስ እየገራው ጸጉሯ ሲዘናፈል ሆድዬ- ከፏፏቴው ግርጌ በተዋበው ስፍራ ሆድዬ- ላያት ትመስላለች የጥኋት ፀሐይ ጮራ ፍንጭቷ ነው ምልክቷ ለስላሳ ነው ሰውነቷ ሸብ ረብ አካሄዷ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ ወጋ ነቀል አመለካከቷ ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አከላቷ ሆድዬ- ከዚያ ከላይ አምባ ጎጆዋ ተሰርታ ሆድዬ- አይን ከሚማርክ ፀጥ ካለው ቦታ ሆድዬ- ያቺ የኔ ሸጋ ልብን የምትረታ ሆድዬ- የምትናፈቅ ናት ጥዋት ታይታ ለማታ ፍንጭቷ ነው ምልክቷ ለስላሳ ነው ሰውነቷ ሸብ ረብ አካሄዷ ያዝ ያዝ ነው መውደዷ ወጋ ነቀል አመለካከቷ ከውብም ውብ ሸጋዬ የእሷስ አከላቷ #ebs #ethiopian_oldies #hope_entertainment #nahom_records #minew_shewa #amharic_music #new_ethiopian_music #seifu_on_ebs #new_ethiopian_music_2022 #የሙዚቃ_ግጥም #Click_Ethiopia ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @clickethiopia7678 👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka • Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ 👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye • ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Mar Esk... 👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash • Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ስጦታሽ 👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm • DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አልወድሽም ... 👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat • YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት 👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal • GOSAYE TESFAYE Siyamsh Yamegnal || ጎሳዬ ተስፋ... 👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado • JANO BAND Keteraraw Mado || ጃኖ ባንድ ከተራራው ማ... 👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat • Zerubabel Molla Sebat Argew || ዘሩባቤል ሞላ ሰባ... 👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias Amaizing ... 👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny Tiktok compilation • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny tiktok compil... Thanks for watching