У нас вы можете посмотреть бесплатно ሴት ጳጳሳት Female bishops. или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሴት ሊቃነ ጳጳሳት እንዲሾሙ እየተካሄደ ያለው ነገር ምንድነው? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆነው የሐሰት ትንቢቶችን የሚናገሩ ሴቶችስ መነሻቸው ምንድነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች ከዚህ ድንቅ ትንታኔ ተገቢውን ምላሽ ያገኛሉና እስከ መጨረሻው ይከታተሉን፡፡ 44 ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና እህት አብያ ክርስቲያናት ውስጥ ያሉ የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ታሪካዊ እና ትውፊታዊ አስተምህሮዎችን፣ የቅዱሳን የሕይወት ታሪኮችን እንዲሁም ደግሞ ክርስቲያኖች ወደ እግዚዓብሔር መንግስት እንዲፈልሱ ልዩ ልዩ ጠቃሚ መርሐ-ግብራትን የምናቀርብበት ሚዲያ ነው፡፡ እርሶም ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመዶ በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ 44 Media brings you captivating stories of faith, hope, and spirituality, inspired by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and other Oriental Churches. Discover the lives of saints, biblical wisdom, and messages that inspire transformation. Empower your journey with meaningful and uplifting content. Subscribe and join us today! 👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?... 👉 Telegram: https://t.me/m44media 👉 / 44.tiktok.com