У нас вы можете посмотреть бесплатно ልጆች በማሳደግ ውስጥ አንቺ ታድጊያለሽ | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ| или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእራሱን ብቃት የሚያውቅ እና መጠቀም የሚችል ልጅ እንዴት ማሳደግ እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ? ካርዮፕራክተር እና የዌልነስ ባለሙያ ዶ/ር ሰላም አክሊሉ የእናትነት አስደናቂ ጉዟቸውን እና ልጆችን የማሳደግ ሚስጢርን ያካፍሉናል! በዚህ ቪዲዮ ወላጅነትን በማሰስ ወላጆች ስለ ልጅ እድገት ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ጠንካራ ግንኙነትን መገንባት ፣ ጤናማ አካባቢን ለመፍጠር ተግባራዊ ምክሮችን ፣ የልብ-አንጎል ቅንጅት ሃይል እና የወላጅ ስሜታዊ ሁኔታ ልጆችን እንዴት እንደሚነካ ፣ በወላጅ እና ልጅ መካከል ያለ ግንኙነትን ማሻሻል እንዲሁም እንዴት የልጆችን አቅም ማጎልበት እንደምንችል እናያለን። Ever wonder how to raise a child who grows into the best version of themselves? Dr. Selam Aklilu, a renowned chiropractor and wellness expert, joins us as she shares her incredible journey as a mother of four and reveals the secrets to raising children who thrive! Discover practical tips on navigating parenthood, building strong communication, and creating a loving environment. Learn the power of heart-brain coherence and how your emotional state impacts your children. This inspiring interview is a must-watch for any parent seeking to deepen their understanding of child development, improve communication, and unlock their children's potential. ለስልጠና እና ለኮቺንግ ይደውሉ ለበለጠ መረጃ 0989727272 0118529442 #sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ • የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የምረቃ ዝግጅት #sofi... • የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ዝግጅት #sofiamed... Join our website for more free training and resources https://.greatnesset.com connect with us on Facebook: / thegreatnessshow Instagram: / greatness_show Tiktok:- https://tiktok.com/greatnessshow Telgram:- https://t.me/thegreatnessshow