У нас вы можете посмотреть бесплатно ልዩ የ ምስጋና እና የ ይቅርታ ካሳ ፕሮግራም ለ ውድ ተማሪዎቻችን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች ✂️ ከ ፋሽን ትምህርት በተጨማሪ የ ሜካፕ እና የ ሞዴሊንግ ስልጠና ✂️ የማንኛውንም ልብስ ዲዛይን በባህላዊና በዘመናዊ መልኩ ከህጻን _አዋቂ ያሉ ልብሶችን ስፌት፣ ፓተርን፣ ልኬታ፣ ስኬችና መቁረጥ ይሰልጥኑ። ✂️ የእጅና የማሽን ጥልፍ ስልጠና ( hand &machine embroidery) ✂️ digital fashion art & illustration , photo shop, graphics.... ✂️ ስለገበያ ጥናት፣ ዋጋ አወጣጥና አለባበስ ስልጠና (Fashion marketing Research ) ✂️ የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ስልጠና (Ethiopian Cultural Cloth Design ✂️ ስለ ጨርቅ አመራረጥና ከለር ቲዎሪ ስልጠና (Fabric Selection & Color Theory ) ✂️ ስለ ስራ ፈጠራ፣ ሕይወት ተሞክሮና ቢዝነስ ማኔጅመንት ስኪል ስልጠና እንሰጣለን ። ✂️ ሰልጠናው እድሜ ፆታ የተማረ ፣ያልተማረ ብሎ አይለይም ። ✂️ የስራ መነሻ ካፒታል ገንዘብና የመስሪያ ማሽን እናመቻቻለን። ✂️ ጥሩ ውጤት ላመጡ ሠልጣኞች እንሸልማለን፣ እስኮላር_ሺፕ እንሰጣለን ። ✂️ የምርቃት ፕሮግራም ፣የስልጠና ማጠናቀቂያና የ Coc ሰርተፍኬት እንሰጣለን ። ስራ እናስቀጥራለን፣ በግል ለሚሰሩ በነፃ እንመክራለን ።