• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ скачать в хорошем качестве

ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል  | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ያለ ነቀፋ የሚሄዱትን ጻድቃንን እግዚአብሔር ይጎበኛቸዋል | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ

#ሐዋሪያ_መርጋ_አብዲሣ #ያለ_ነቀፋ_የሚሄዱትን_ጻድቃንን_እግዚአብሔር_ይጎበኛቸዋል በሚል ርዕስ የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሮአል እንዲሁም ከቤተ- ክርስቲያኒቱ መዘምራን ጋር እግዚአብሔርን አምልከናል። ሉቃስ 1:5-58 "በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ። ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ። ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር። እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት። መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል። እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል። ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች። ማርያምም እንዲህ አለች፦ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤ ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል። ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች። የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች። ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው።" መዝሙር 84:4-7 "በቤትህ የሚኖሩ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው፤ ለዓለምና ለዘላለምም ያመሰግኑሃል። አቤቱ፥ እርዳታው ከአንተ ዘንድ የሆነለት፥ በልቡም የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው። በልቅሶ ሸለቆ ውስጥ በወሰነው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።" መዝሙር 27፥4 “እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” 1. ትዕዘዘቱን እየጠበቁ ይኖሩ ነበር ዘዳግም 28:1-9 "እንዲህም ይሆናል፤ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ፥ ዛሬም ያዘዝሁህን ትእዛዙን ሁሉ ብታደርግ ብትጠብቅም፥ አምላክህ እግዚአብሔር ከምድር አሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያደርግሃል። የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ይመጡልሃል ያገኙህማል። አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። የሆድህ ፍሬ፥ የምድርህም ፍሬ፥ የከብትህም ፍሬ፥ የላምህም ርቢ፥ የበግህም ርቢ ቡሩክ ይሆናል። እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ። እግዚአብሔር በረከቱ በአንተ ላይ በጐተራህ በእጅህም ሥራ ሁሉ እንዲወርድ ያዝዛል፤ አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህም ምድር ይባርክሃል። የአምላክህን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ብትጠብቅ፥ በመንገዱም ብትሄድ፥ እግዚአብሔር እንደ ማለልህ ለእርሱ የተቀደሰ ሕዝብ አድርጎ ያቆምሃል። " መዝሙር 128:1-6 "እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል።ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው። እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ። የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። " 2.ያለ ነቀፋ ነበሩ ዘፍጥረት 17:1-2 "አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና፦ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል አደርጋለሁ፥ እጅግም አበዛሃለሁ አለው።" ማቴዎስ 5፥48 "እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ።” 2ኛ ቆሮ 13፥11 “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።” 2ኛ ቆሮ 13፥9 “እኛ ስንደክም እናንተም ኃይለኞች ስትሆኑ ደስ ብሎናልና፤ እናንተ ፍጹማን ትሆኑ ዘንድ ለዚህ ደግሞ እንጸልያለን።” 1ኛ ተሰሎንቄ 5:23-24 "የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል። " 3.ይጸልዮ ነበር መዝሙር 40:1-5 "ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ። ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና። አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ። እግዚአብሔርን የታመነ ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው። አቤቱ አምላኬ፥ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው፥ አሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤ ባወራም ብናገርም ከቍጥር ሁሉ በዛ።፡ " ፊልጵስዩስ 4:4-7 "ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።" 4.እግዚአብሔርን ያገለግላሉ 2 ዜና 29፥11 “ልጆቼ ሆይ፥ በፊቱ ትቆሙና ታገለግሉት ዘንድ፥ አገልጋዮቹም ትሆኑ ዘንድ፥ ታጥኑለትም ዘንድ እግዚአብሔር መርጦአችኋልና ቸል አትበሉ።” 1ኛ ጴጥሮስ 2:9-10 "እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።" ዮሐንስ 12፥26 “የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፥ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል።” ዘጸአት 23:25-26 "አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ። " ቆላስይስ 3፥24 “ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና።” 5. እግዚአብሔር የጉብኚት ጊዜ አመጣላቸው ዘፍጥረት 50፥24 “ዮሴፍም ወንድሞቹን አለ፦ እኔ እሞታለሁ፤ እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል፥ ከዚህችም ምድር ያወጣችኋል፤ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ያደርሳችኋል።” ሉቃስ 1፥68 “የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ፥ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጎአልና፤” ሉቃስ 13:10-14

Comments
  • የለፍችሁበት ነገር መጨረሻው ለምን አያምርም ?#እግዚኣብሄር ግን ፍፃሜውን እንዲሰጣችሁ ይሄን አድርጉ 2 недели назад
    የለፍችሁበት ነገር መጨረሻው ለምን አያምርም ?#እግዚኣብሄር ግን ፍፃሜውን እንዲሰጣችሁ ይሄን አድርጉ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • 🔥Шабат КЕМО 21.02.26  | раввин Борис Грисенко | Еврейское прославление | Чудеса Трансляция закончилась 4 дня назад
    🔥Шабат КЕМО 21.02.26 | раввин Борис Грисенко | Еврейское прославление | Чудеса
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 дня назад
  • በዘመናችንን ሁሉ በብርታት መኖር | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ @EthiopianAGChurch 3 года назад
    በዘመናችንን ሁሉ በብርታት መኖር | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሣ @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 3 года назад
  • || አራቱ የቃሉ ባህርያት || የቃሉን ጥልቀት ለመርዳት የሚጠቅም  || በመጋቢ መስፍን አየለ  || #yenigus kahinat || 1 день назад
    || አራቱ የቃሉ ባህርያት || የቃሉን ጥልቀት ለመርዳት የሚጠቅም || በመጋቢ መስፍን አየለ || #yenigus kahinat ||
    Опубликовано: 1 день назад
  • ፍጠኑ | ይህንን እወቁ | ሰው ሰራሹ ክፍል-ሁለት | በነብይ ሚራክል ተካ | @SMPMT 15 часов назад
    ፍጠኑ | ይህንን እወቁ | ሰው ሰራሹ ክፍል-ሁለት | በነብይ ሚራክል ተካ | @SMPMT
    Опубликовано: 15 часов назад
  • ጌታ ሲመለከት - ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ - ክፍል 1 7 лет назад
    ጌታ ሲመለከት - ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ - ክፍል 1
    Опубликовано: 7 лет назад
  • እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025 3 месяца назад
    እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta 4 месяца назад
    እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch 12 дней назад
    አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 12 дней назад
  • የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ 3 месяца назад
    የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu  #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible 12 дней назад
    አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible
    Опубликовано: 12 дней назад
  • የውጊያ ጸሎት - ክፍል 6 - Apostle Zelalem Getachew 3 года назад
    የውጊያ ጸሎት - ክፍል 6 - Apostle Zelalem Getachew
    Опубликовано: 3 года назад
  • የእየሱስ  ደም .. !        #habesha #jesus #protestant 1 день назад
    የእየሱስ ደም .. ! #habesha #jesus #protestant
    Опубликовано: 1 день назад
  • ተሀድሶ ይሆናል - ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr. Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch 2 недели назад
    ተሀድሶ ይሆናል - ዶ/ር ፓስተር ሐንፍሬ አሊጋዝ | Dr. Pastor Hanfre Aligaz | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo 6 лет назад
    ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo
    Опубликовано: 6 лет назад
  • HQ1637 - Ուղիղ՝ մեղքի հարցում - Խնկո Հովսեփյան 2 дня назад
    HQ1637 - Ուղիղ՝ մեղքի հարցում - Խնկո Հովսեփյան
    Опубликовано: 2 дня назад
  • #እግዚአብሔር ነቀፌታን ያስወግዳል#BBG preach TIME ON BBG TUBE#  BY ወንጌላዊ ስዩም 4 года назад
    #እግዚአብሔር ነቀፌታን ያስወግዳል#BBG preach TIME ON BBG TUBE# BY ወንጌላዊ ስዩም
    Опубликовано: 4 года назад
  • ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch 3 дня назад
    ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 3 дня назад
  • በጊዜ እንመለስ ወደ እሱ | Prophet Tilahun #jesus #christianbiblestudy #protestantreformation #amharicbible 13 дней назад
    በጊዜ እንመለስ ወደ እሱ | Prophet Tilahun #jesus #christianbiblestudy #protestantreformation #amharicbible
    Опубликовано: 13 дней назад
  • እልፍ ለማለት ተዘጋጁ - ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch 9 дней назад
    እልፍ ለማለት ተዘጋጁ - ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 9 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5