У нас вы можете посмотреть бесплатно ሞትን የምትፈሩ .. ቀብራችሁን ቆፍሩ ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት ክፍል 260 Khemis Mishit Ep. 260 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዛሬ ለይሉ ጁምዓ ብቻ አይደለም! ለይሉ ታላቁ የበድር ዘመቻ የሚታወስበትም ነው። በድር ድካም ሲሰማን፣ መንገዱ ሲረዝምብንና ከፊት ለፊታችን ያለው ፈተና እንደ ጋራ ገዝፎ ሲታየን... ወደ ኋላ ዞር ብለን የምንቃኘው የታሪክ መታጠፊያ ነው። በድር ለቁጥር መሸነፍ ያቆመበትና፤ ለትጥቅ የበላይነት እጅ ያልተሰጠበት ታላቅ ክስተትም ነው! ያኔ አንጸባራቂው ድል የተመዘገበው በሠራዊትና ትጥቅ ብዛት ሳይሆን በልብ ላይ በታተመ የኢማን ጥራት ነበር። ዛሬም ከመልከ ብዙ የህይወት ፈተናዎች ጋር ተጋፍጠን ፊት ለፊት ለቆምን ለእኛ፤ የበድር ውሎ ስንቅ፣ ድሉ ደግሞ ማንም የማይነጥቀን ጉልበታችን ነው። ለዚህም ነው ሁልጊዜም ታላቁን የበድር ዘመቻ ስናስታውስ፤ የአላህ እርዳታ ለአማኞች ቅርብ መሆኑን አብረን የምናስታውሰው። ለይሉ ጁምዓ ብቻ አይደለም፤ የታላቁ በድር ዘመቻም ጭምር እንጂ!!! #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_Mishit #ረመዳን_ሙባረክ #Remedan_Mubarak Copyright @MinberTV 👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉 / @minbertv1 📍Facebook👉 / minbertv1 📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉 / minber_tv 📍Instagram 👉 / minbertv 📍X / Twitter 👉 / minbertv 📍Website 👉 https://www.minbertv.com #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ #5Years #MinberTV5thYearAnniversary