У нас вы можете посмотреть бесплатно በኦፕሬሽን የወለዱ ሴቶች በስፖርት እንቅስቃሴ ወቅት በአተነፋፈስ ስህተት የሚመጡ አደጋዎች (Shotokan Karate Training Ethiopia) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👊በካራቴ እና በከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ወቅት የሚከሰቱ የሄርኒያ አይነቶች፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች! በዚህ ቪዲዮ ስለ ሦስት ዋና ዋና የሄርኒያ አይነቶች (ሃያታል፣ ፌሞራል እና ኢንሲዥናል) በሰፊው እንወያያለን። በተለይም ለካራቴ ባለሙያዎችና አሰልጣኞች የአተነፋፈስ (Kokyu) ስልት ከሄርኒያ ጋር ያለውን ቀጥተኛ ግንኙነት እና በልምምድ ወቅት ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን በዝርዝር አቅርበናል። 📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 1. ሃያታል ሄርኒያ (Hiatal Hernia)፦ እብጠት የሌለው ሄርኒያ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? በአተነፋፈስ ስህተት እና ምግብ እንደበሉ ልምምድ በመጀመር የሚመጣ አደጋ። 2. ፌሞራል ሄርኒያ (Femoral Hernia)፦ በብሽሽት አካባቢ የሚከሰት እና በሴቶች ላይ የሚበዛው ለምንድነው? እንደ Shiko-dachi ያሉ ዝቅ ያሉ አቋቋሞች ላይ የሚፈጠር ጫና። 3. ኢንሲዥናል ሄርኒያ (Incisional Hernia)፦ የቀዶ ጥገና ጠባሳ ባለባቸው ስፖርተኞች ላይ የሚከሰት አደጋ። በ "ኪሜ" (Kime) ወቅት የሚፈጠር የሆድ ግፊት እንዴት የጠባሳ ክፍተትን ይፈጥራል? 4. መፍትሔዎችና የመከላከያ ስልቶች፦ የሆድ ግድግዳን ማጠንከር (Abdominal Bracing)። የአየር መውጫ ቀዳዳ ማዘጋጀት (The Safety Valve/Hissing sound)። ከአሰልጣኞች የሚጠበቅ ምክርና ክትትል። 🚨 የአደጋ ምልክቶች (ወዲያውኑ ወደ ህክምና መሄድ የሚያስፈልገው መቼ ነው?) ከፍተኛና ድንገተኛ የደረት ወይም የሆድ ህመም። ደም የተቀላቀለበት ማስታወክ ወይም ጥቁር አይነ-ምድር። በእጅ ተጭኖ ወደ ውስጥ የማይመለስ ጠንካራ እብጠት። ለተጨማሪ ስፖርታዊ እና ጤና ነክ መረጃዎች ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 📢 Stay Connected & Join Our Karate Community! 🌍 Website: [ https://jkskarateethiopia.com/ ] 📷 Instagram: [ https://www.instagram.com/jks_ethiopi... ] 📘 Facebook: [ / dudikoff.assefa ] 📩 Contact: [dudikoff@jkskarateethiopia.com] 🔔 Subscribe for More Karate Training & Events! #Karate #Shotokan #MartialArts #JKSEthiopia #karatetraining #ካራቴ #ጤና #ሄርኒያ #አተነፋፈስ #ስፖርት #Ethiopia #MartialArtsHealth #HerniaPrevention #KarateTraining #AmharicFitness👊