У нас вы можете посмотреть бесплатно ቋንቋ፦ የሀሳብ፣ ፍልስፍና፣ እውቀት መገበያያ ስልት| የማህበረሰብ አስተሳሰብ ለውጥ እንዴት ይመጣል? በ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የመጀመሪያ ክፍል ዝግጅት ከብርሃ አሰፌ ጋር በቋንቋ ጉዳይ፣ በሀሳብ፣ ፍልስፍና፣ እውቀትና ርዕዮተዓለም መገበያያነቱ፣ የማህበረሰብ አስተሳሰብል ለማስፋትና ለመለወጥ ስለሚሰጠው ፋይዳ እናነሳለን። ግዕዝ ለምን በኢትዮጵያውያን ተገቢውን ትኩረት አጣ? በግዕዝ ቋንቋ ላይ ያተረኮሩ በፈረንጆቹ የሚሰጡ ትምህርቶች፣ በመዛግብቶቻችን ላይ የሚደረጉ ጥናቶች ወዘተ እናነሳለን። በኢትዮጵያ የስርአተ-ትምህርት መስጫ የሆነው እንግሊዝኛ እና የተማሪዎቻችን የቋንቋ ክህሎት? ተገቢውን እውቀት እየቀሰምን ነው? ካልሆነ ለምን? #ethiopianpoltics #education #languagelearning #philosophy