У нас вы можете посмотреть бесплатно Yayut Hulu Blessing Frequency Live Gospel Reggae Song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Present:- Senfam production Singers:- yakob Million Bereket Zewdu Yosef Jano Producer Ermias Senbeto Director:- Mekuriya Eshetu /Meku Mixing & Mastering:- Elshaday Getahun Lyrics:- Matiyas Berza Musicians Mintesnot Biniam Drum Davo Bass Bass Ermias Taddele Guitar Moges Mesfin Guitar Tiyint Asrat keyboard Ermias Senbeto keyboard Amanuel Fantahun Sound engineer Dawit Hiskias Assistant sound engineer ያዩት ሁሉ አነቡ ልባቸው ተነካ ያን መልኩን ሲያሳያቸው ይሄ ጌታ በማያውቁት ሐሴት ፈሰሰ ዕምባቸው በዛ እጁ በቆሰለው እሱ ሲያቅፋቸው። የተናቁ ተጠጉት ሰዎች ያራቋቸው ወዳጆቹ አድርጎ በፍቅሩ እሱ ቀረባቸው ፍቅር ያጡ ከርታቶች ማንም ማይቀርባቸው ሳይነቅፋቸው በቃሉ ወደ እሱ እሱ አስጠጋቸው። አዝነው ለነበሩ ሁሉ ሆነና ክብር አልባ ሳይጸፋቸው ቀርቦ አበሰ የልብ ዕንባ። ወዳፈሩት ተጠጋ በመገለል ላሉ አባብሎ አጽናናቸው በቃኝ ሕይወት ላሉ ቀና ማለት ላፈሩ እሱ ባሉበት ሄዶ በመንደራቸው እየገባ በፍቅሩ ያዘ አጥምዶ። ፍቅር የሞላው ውብ ዓይኑ ስንቶችን አጽናኑ በደም እጁ ላይ ዕንባ ፈሶ አብሷል ውዱ ጌታ። ያጥያተኞች ወዳጅ ነው የደካሞች ጥላ ዕንከን ጉድለትን አይቶ አይሸሽም ወደ ኋላ ላንዴም ፊቱን ሳይቀር ሁሌም ልቡ እየራራ አሳረፋቸው በእቅፉ ሳይታክት እየጠራ። © 2024 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba