У нас вы можете посмотреть бесплатно ብቻ//"Sola" Hanna Tekle /2023 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Sola - ብቻ ሶላ (Sola) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ብቻ" እንደማለት ነው። በውስጡም "ተጨማሪ የሆኑ ነገሮች አያስፈልጉም" የሚልን መልዕክት አዝሏል። በፕሮቴስታንት ተሐድሶ ወቅት የተሐድሶ መሪዎች ከመጽሃፍ ቅዱሱ የወንጌል እውነት ፈቀቅ የተባሉባቸውን በርካታ ጉዳዮችን አንስተው ሞግተዋል። "አምስቱ ብቻዎች" | "The five solas" | በመባል የሚታወቁት ሃሳቦችም የተሐድሶውን አጠቃላይ አሳብ በአጭሩ ማንጸባረቅ የቻሉ አንኳር ነጥቦች ነበሩ። አምስቱ ብቻዎች ("The Five Solas") በመባል የሚታወቁት ነጥቦች አጋዥም ሆነ ጭማሪ የማያስፈልጋቸውን አምስት የክርስትና አንኳር ሃሳቦችን የሚገልጹ ሲሆኑ እንደአንድ አማኝ ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የተገቡ መሰረታዊ የክርስትና እውነቶች ናቸው። እነርሱም የሚከተሉት ናቸው፡ - 1 -በጸጋ ብቻ | Grace Alone | Sola Gratia01. “በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው።” ኤፌሶን 2፥5 (አዲሱ መ.ት) 02. በእምነት ብቻ | Faith Alone | Sola Fide “ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጂ፣ ሕግን በመጠበቅ እንደማይጸድቅ እናውቃለን። ስለዚህ ሕግን በመጠበቅ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን እንጸድቅ ዘንድ እኛም ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል፤ ሕግን በመጠበቅ ማንም አይጸድቅምና።” ገላትያ 2፥16 (አዲሱ መ.ት) 03. በእግዚአብሔር ቃል ብቻ | Scripture Alone | Sola Scriptura “ከሕፃንነትህም ጀምረህ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳት መጻሕፍትን ዐውቀሃል።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15 (አዲሱ መ.ት) 04. • በክርስቶስ ብቻ | Christ Alone | Solus Christus “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት) 05. ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ | For the Glory of GOD Alone| Soli Deo Gloria “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት) Published April 15,2023 Hanna Tekle " ብቻ" //Sola// ሀና ተክሌ 2023 Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now / @hannatekleofficial Song written By Hanna Tekle Music Composition - Mezmure Dawit Mixing And Mastering - Nitsuh Yilma Director-Mikias Kassahun Copyright ©2023: #HannaTekleOfficial Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!