У нас вы можете посмотреть бесплатно የጤና ሚኒስትር መክደስ ዳባ በሶማሌ ክልል የጤና ልማት ፕሮጀክቶችን አስጀመሩ Wasiirada Caafimaadka oo ka hadashay isbedelka DDS. или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የጤና ሚኒስትር መክደስ ዳባ በመገኘታቸው፣ የሶማሌ ክልል መንግሥት የጤና ዘርፉን ለማጠናከር የተነደፉ ብዙ የልማት ፕሮጀክቶችን በይፋ አስጀምሯል። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ አመራሮች፣ የፌዴራል መንግሥት ተወካዮች፣ የሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት መሪዎችና የባህል አዛውንቶች ተሳትፈዋል። ፕሮጀክቶቹ በእናቶችና ህፃናት ጤና፣ በዘመናዊ ላቦራቶሪ አገልግሎቶች እና በሆስፒታል አቅም ማሻሻል ላይ ያተኮራሉ። #MekdesDaba #EthiopianHealthMinister #MinistryOfHealth #SomaliRegion #HealthDevelopment #PublicHealth #MaternalAndChildHealth #HealthcareForAll #ethiopia