У нас вы можете посмотреть бесплатно ትንቢተ ዮናስ Amharic Audio Bible - Tinbite Yonas Bible или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ። #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube #ትንቢተ_ዮናስ #Amharic Audio# Bible ትንቢተ ዮናስ አራት ምዕራፎች ብቻ ያሉት፣ እጥር ምጥን ያለ መጽሐፍ ሆኖ ድርጊቱ ግን ልብ ሰቃይና አስገራሚ በሆኑ ትርኢቶች የተጠናቀረ ነው፡፡ የትንቢቱ ቃል ወይም መጽሐፉ የሚጀምረው ለነቢይነት አገልግሎት ተመርጦ የእግዚአብሔር መልእክት እንዲያደርስ የታጨውን የዮናስ አለመታዘዝናከእግዚአብሔርፊትኮብልሎ ለመሄድአስቦወደተርሴስየሚያደርገውን ሽሽት በማስቀደም ልብ ሰቃይነቱን በየብስ ይጀምራል(ዮና 1፡ 1-3)፡፡ ዮናስ ወደ አሦር ምድር እንዲላክ ሲጠራ በተቃራኒው አቅጣጫ ወደሚገኘው ወደ ተርሴስ ይሄዳል፡፡ ቀጥሎም ታሪኩ ከደረቅ ምድር ወደ ባሕር፣ ከአንድ ሰው ተዋናኝነት በዛ ወዳሉት የመርከብ ተሳፋሪዎችና ሠራተኞች፣ ሰላማዊ ጅማሬ ከነበረበት ወደ ፍርሃት፣ ጩኸትና የሞት አደጋ ወዳንዣበበት የመርከብ ጉዞ ይቀየራል፡፡ በምዕራፍ ሁለት ላይ ዮናስ በዓሣ ሆድ ውስጥ ሆኖ እንደጸለየና በጸሎቱም መጨረሻ ላይ ዓሣው ወደ ምድር እንደተፋው ይናገራል፡፡ ዮናስ በጸሎቱ እግዚአብሔርን ከዚህ የዓሣ ሆድ ውስጥ አውጣኝ በማለት አይጠይቅም፤ ነገር ግን ተጨንቆ ሳለ ወደ እግዚአብሔር እንደተጣራና እግዚአብሔርም እንደሰማው ይናገራል፤ ወደፊትም የምስጋና መሥዋዕት እንደሚያቀርብም ቃል ይገባል(ዮና 2፡ 9)፡፡ በዚህም ምዕራፍ ሦስት የትንቢተ ዮናስ መልእክት የያዘ ዋናው ክፍል ሆኖ ይገኛል፡፡ በመጨረሻም በሚያስገርም ሁኔታ ዮናስ በእግዚአብሔር ቸርነት፣ ይቅር ባይነትና መሐሪነት እንዲሁም ደግሞ ኃጢአተኞች ተጸጽተው ንስሓ በመግባታቸውና ምሕረት በማግኘታቸው ሲበሳጭና የገዛ ሞቱን ሲመኝ እናገኛለን(ዮና 4)፡፡ በመጨረሻም እግዚአብሔር ለዮናስ በሚሰጠው ማብራሪያና አሳማኝ በሆነ ንግግር ታሪኩ ይቋጫል፡፡ ግሩም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን ሙሉ ትረካውን ሰምተው ሲጨርሱ like. እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ share እና አስረያየቶን በመስጠት ይደግፉን። ethio dawit tube #SUBSCRIBE / @ethiodawittube #ትንቢተ_ዮናስ • ትንቢተ ዮናስ Amharic Audio Bible - Tinbit... #ትንቢተ_ናሆም • ትንቢተ ናሆም Amharic Audio Bible - Tinbit... #ትንቢተ_ሚክያስ • ትንቢተ ሚክያስ Amharic Audio Bible - Tinbi... #ትንቢተ_ሶፎንያስ • ትንቢተ ሶፎንያስ Amharic Audio Bible - Tinb... #ትንቢተ_ሚልኪያስ • ትንቢተ ሚልኪያስ Amharic Audio Bible - Tinb... #መጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ • መጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ Amharic Audio Bible -... #መጽሐፈ_መክብብ • መጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Mets... #መጽሃፈ_እያሱ ወልደ ነዌ • መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ Amharic Audio Bible -... #መጽሃፈ_ሳሙኤል ቀዳማዊ • መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - ... #መጽሃፈ_ሳሙኤል ካልዕ • መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ Amharic Audio Bible - M... #ትንቢተ_ዳንኤል Amharic Audio Bible • ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢተ ዳንኤል Amharic ... #መዝሙረ_ዳዊት ምዕራፍ 1-50 • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bib... #መጽሃፈ_ኢዮብ • ♥መጽሃፈ ኢዮብ Amharic Audio Bible - Met... #መጽሐፈ_ምሳሌ • ♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Mets... #Tewodros_Yosef #Maryam_Fidel_Nat_Nu_Temaru #Tewahido