У нас вы можете посмотреть бесплатно የታፈኑ ሕመሞች! ሰው ስንት ቀን ይሞታል? Meskerem media или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የታፈኑ ሕመሞች በየቤታችን አሉ። ሳይንስ አትድንም ብሏቸው በተስፋ መቁረጥ ነገን የሚጠብቁ። በስነ ልቡና ፣ መንፈሳዊ ጥንካሬ አጥተውና በኢኮኖሚ ተጐሳቁለው በየቀኑ ከስጋ ሞታቸው ቀድመው የሚሞቱ ብዙ ናቸው። በሰለጠኑ ሀገራት እነዚህን ሕሙማን የሚያስተናግዱ Palative እና hospice care የሚባሉ የእንክብካቤ ማእከላት አሉ። የሰው ልጅ በደስታ እንደኖረ በመጨረሻው ሰዓትም በሰላም እረፍት መሸኘት አለበት ይላሉ። እነዚህ ቀን ቆጣሪ ሕሙማን ተረድቶ የሚያግዛቸው ማነው? በሰላም የሚያሳርፋቸውስ? በኢትዮጲያ ያለን ተሞልሮስ ይህ ዘጋቢ ፊልም ይዳስሰዋል።