У нас вы можете посмотреть бесплатно ወንድሜ- እጅግ ደስ የሚል አዲስ ስለወንድም ግጥም -መርዬ ቲዩብ 2021 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#መርዬ_ቲዩብ #Meriye_Tube #ግጥም ..............."ወንድሜ"............... እጅግ የምወድህ ምሳሳህ! ወንድሜ፥ ሁሌ የምኮራብህ መጠሪያ ነህ ስሜ። ፍቅርህ የሚያበረታኝ ማረፊያ መሸሻ፥ ዘውትር ሚጠብቀኝ "ከለላ ነው ጋሻ። ላንተ ሚሆን ፍቺ! ቃል የለም የሚገልፅ፥ ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃውም ሺህ ገፅ። ቃልህ ተስፋዬ ነው ሁሌ እንድበረታ፥ ከአጠገቤ የማትርቅ ነህ ለኔ መከታ። በቃ ምልበልህ የቱስ ቃል ነው ልክህ፥ ሁሉም ያንስብሃል ምንም ብሆንልህ። ማለፊያ ድልድይ ነህ ከክፋት አራቂ፥ ሁልጊዜም ሳትሰለች በስስት ጠባቂ። ወንድም ብቻ ሳትሆን የልብም ጓደኛ፥ የውስጤን ተካፋይ ነህ ለእኔ መፅናኛ። ቀርበህ ምታዋየኝ ሚስጥሬን ተጋሪ፥ ለእኔ እንዳንተ የለም ሁሉን ችሎ ኗሪ። ወንድሜ መኖርህ ጌጤ! ነው ውበቴ፥ ሰው የመሆን ውጤት የእኔነት ኩራቴ። ቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/MeriyeTube ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ!!! ከልብ እናመሰግናለን🙏