У нас вы можете посмотреть бесплатно How to Prepare Student Report Card in MS Excel | Step-by-Step Tutorial или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ትምህርት ውስጥ Student Report Card በ MS Excel እንዴት መዘጋጀት እንደሚቻል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በቀላል እና በተግባር እናስተምራለን። ይህ ቪዲዮ በተለይ መምህራን፣ ት/ቤት አስተዳዳሪዎች፣ ተማሪዎች እና Excel ጀማሪዎች ለሚጠቅም ነው። 📘 በቪዲዮው ውስጥ የሚማሩት የተማሪ መረጃ (Name, ID, Grade) ማስገባት የትምህርት ነጥቦች (Subjects) ማዘጋጀት Total, Average እና Rank በ Excel ማስላት Grade (A, B, C, D, F) በ Formula መስጠት Conditional Formatting መጠቀም ዝግጁ እና የሚታተም የReport Card አቀራረብ 👉 VBA ሳይጠቀም በቀላል Formula ብቻ ነው የምንሰራው። 🎯 ይህ ቪዲዮ ለማን ነው? መምህራን የት/ቤት ሰራተኞች የOffice ሰራተኞች Excel ጀማሪዎች IT / Computer ተማሪዎች 📥 Template ካስፈለገዎት ኮመንት ላይ “Report Card Template” ብለው ይጻፉ። 📲 Telegram: @ContactTasew 👍 ቪዲዮው ከረዳዎት Like, Subscribe እና Share ማድረግ አትርሱ። ተጨማሪ Excel እና Computer ትምህርቶች ለማግኘት ቻናሉን ይከተሉ 🙌#excel tutorial #excel tips #Excel formulas #Learn Excel #Excel tricks #Excel in Amharic# #Excel charts #Excel tips #microsoft excel #Excel data analysis #Excel shortcuts #excel #Excel for beginners #Excel functions #Excel training #excel interview questions #Amharic language tutorial #Excel tutorial for beginners #excel 2013