У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለአለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 6 ነጥቦች!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ የአውቶሞቲቭ ዞን ቤተሰቦች? በዚህ ቪዲዮ ላይ ይዤላችሁ የመጣሁት ከምዕራፍ ሶስት የቀጠለውን ክፍል ሶስት አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች፣ ቅቦች፣ ዓይነት፣ ትርጉምና ተግባርን ነው። 1 አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮችና ቅቦችን ልዩ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድነው? 2 አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮችና ቅቦች ተግባራት ምንድናቸው? 3 አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች ዓይነት 3.1 በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ 3.1.1 የማቆሚያ መስመር 3.2 በመንገድ አቅጣጫ የሚሰመሩ 3.2.1 ለእግረኛ ማቋረጫ የሚሰመሩ 3.2.2 ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚሰመሩ የተቆራረጠ መስመር ድፍን መስመር የተቆራረጠና ድፍን መስመር ደሴቶችና ቅቦች • የመንገድ አካፋይ • ቅድሚያ የሚያሰጡ • የመንገድ አቅጣጫ አመልካች ቀስት/አስገዳጅ • የማቆሚያ ስፍራ ቅብ /Parking 4 መያዝና ማስታወስ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች #አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች #የተቆራረጠ መስመር #ድፍን መስመር በጽሁፍ የሚነበብ ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናሌን መቀላቀልና ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/sisdire21