У нас вы можете посмотреть бесплатно #ትረካ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ትረካ | ከፒያሳዋ ሴተኛ አዳሪ ፍቅር የጠለፈው ወጣት! |የፒያሳዋ ወፍ ~የመጨረሻ ክፍል(Part #Three) |ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ @Radioaddis ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ⭕️ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! / Thank you for listening! 🙏 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ "እሷ መልሳ ካልመጣች በስተቀር ምንም የምነግራችሁ ነገር የለም ብዬችሁ ነበር አይደል.…?.አሁን እግዴን አንስቼያለው..፡፡እናንተም በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር…እወነቱን ለመናገር ግን ያው በእናንተ ለመወደድ ካልሆነ በስተቀር እንኳን ልትናፍቁኝ ትዝ ብላችሁኝም አታውቁ..እወነቴን ነው..፡፡በዛ ሁሉ ሀሳብ …በዛ ሁሉ እራስንም እስከመርሳት በደረሰ መብሰልሰል ውስጥ እንዴት ስለእናንተ ላሰብ እችላለው .. …?እራሴንም ረስቼ ነው የከረምኩት…እንዴ !!!!!ለካ ፍቅር የሚባለው ውጥንቅጥ ስሜት እንዲህ ነው እንዴ…..…?አረ እንዲህስ ከሆነ ለጠላትም አይስጥ…. አሁን ወደዛሬው ጉዳይ ልመለስላችሁ…በደስታ ጦሽ ልልላችሁ ነው…ጠረኗ እየሸተተኝ ነው….አዎ እኔ ወዳለውበት እየቀረበች ነው …ይታወቀኛል….እድሜ ለአንድ ሰው..እድሜ ለፃድቁ ሽማጊሌ..ለካ ወዳ አይደለም እሷም እንደዛ የምትወዳቸው እና ሁሌ ከአፏ የማይጠፉት…" ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ⭕️ ዛሬ የሰማነው መጽሐፍ / Today's Book 📚 የ መጸሐፍ ርዕሰ :- የፒያሳዋ ወፍ ✍️ ደራሲ :- ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Ethiopian Audiobook, Amharic Book Narration, Amharic tereka. Your gateway to Amharic audiobooks. Listen to captivating stories, classic novels, and modern literature, all in the beautiful sound of your language. Perfect for commuting, relaxing, or rediscovering the joy of stories. Subscribe and listen anytime, anywhere. 👍 Like, 💬 Comment, and Subscribe for more profound Amharic audiobook stories. የቻናላችን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ / Join Our Community: ⭕️Subscribe: / @radioaddis ⭕️የሚቀጥለውን መጽሐፍ ይምረጡ! / Choose the Next Book! #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #amharicaudiobooks#audiobook #RadioAddis #ethiopia #lovestory #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት