У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢየሱስ ዳግም ምፅአት---አጭር ፊልም/ Jesus second coming или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ፊልም በዮሐንስ ራእይ መፀሀፍ ላይ ተመርኩዞ የተሰራ ሲሆን ፍርድን፡የአለምን ፍፃሜ እና ሞትን ብቻ ሳይሆን በ ክርስቶስ ለሚያምኑ ተስፋን, አዲስ የሆነ እና ፍጹም ዓለም ስርአት ክፋት የሌለበት የደስታ ህይወት እንዳለ የሚገልፅ መፀሀፍ ነዉ፡፡ የዓለም ፍጻሜ ሲመጣ ምን ይሆናል፡ ኢየሱስ ለሁለተኛ ጊዜ ዳግም ይመጣል፤የ ህይወት እና የሞት ፍርድ ይኖራል፤ኢየሱስ በአካል ተገልጦ የሚገዛበት አዲስ ዓለምም ይኖራል፡፡ +ከፍርድለማምለጥ አሁኑኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ እና ንሰሀ ግቡ ፣ኃጥያቶን ይቅር እንዲልዎት ይጠይቁ እንደዚ ከሆነ ወደ ሰማይ እንጅ ወደ ፍርድ አይሔዱም፡፡ እንደ ቃሉ ህይወትን ኑሩ