У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ የህብረት የፀሎት መዝሙር አባት ልጁን ይወዳል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#apostolicway #apoway #ህብረት #group #መዝሙር አባት ልጁን ይወዳል /2*/ የየሱስ ግን ይለያል /2*/ አባት /3*/አለኝ ለኔ አባት መታመኛ ለሕይወቴ የሱስ ነው የሚያስፈራኝ ማነው /2*/ 1, አባትና እናት ይረሱ ይሆናል ሰው እንደወደደው እንዲሁ ይጠላል ጌታ ግን መች ተወኝ ተቀበለኝ ከነ አጥያቴ እርሱ ወደደኝ ሰው ከማይወደው ከውርደት ቦታ አባ አንስቶኛል ከዝቅታ ትቢያዬን ከላዬ አመዴን አራግፎ የሱስ ሰው አድርጎኛል ሳይንቀኝ ቀርቦ 2, ፍቅር ሀያል ነው ብለው ቢተርኩ የወላጅነትን ፍቅር ቢያለካኩ አላወቁም ለካ የኔን ደግ አባቴን ነፍሱን የሰዋልኝ ሳይንቅ ማንነቴን ያለምክንያት እንዲሁ ወደደኝ ከአባት በላይ አባትም ሆነልኝ ውርደት የምድር ስቃይ ሁሉ አልቀረውም አባ ለእኔ ሲል ነፍሱን አልሰሰተም #ሶሎ #apostolicchurch #apostoles #amen #habesha #choir #song #songs #songlyrics #songviral #songoftheday #newsong #newmusic #new #newvideo #gospelmusic #lyrics #lyricsvideo #lyricvideo #lyric #ethiopia #apostolicchurchofethiopia #apostolicchurchmezmursongs #apostolicchurchsongs #apostolicmedianetwork #apostolicmusic #ዋራ #conference #conference2023 #conferencefinals #festivals #festival #festivalmusic #mrbeast #pentecostal #chrstian #chrstianmusic #chrstiansongs #christianity Please don't forget to like,share and subscribe to our channel👇 🔔ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፦ / @apostolicw ✅እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው ------✅You may also like this videos-------- ☑️የአገልጋዮች ሴሚናር/ጉዞ ወንጌልን ይዞ 👉 • ጉዞ ወንጌልን ይዞ የአምልኮ ጊዜ በዋራ ኮንፍራንስ 👉 • የዋራ ድንቅ አምልኮዎች ስብስብ ➡️የአባቶች አመታዊ ጉባኤ /የአባቶች ሙሉ ኳየር 👉 • የአባቶች አመታዊ ጉባኤ /የአባቶች ሙሉ ኳየር ➡️➡️➡️➡️FOLLOW ME ⬅️⬅️⬅️⬅️ TIKTOK 👉 tiktok.com/@madegbehulum TELEGRAM 👉https://t.me/apoway FACEBOOK 👉 / 458719336902205