У нас вы можете посмотреть бесплатно የረመዷን ዝግጅት እና ብዙዎች የሚሰሯቸው ስህተቶች! | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | الاستعداد لرمضان وأخطاء الصائمين или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የተከበረው የረመዷን ወር ሲመጣ እንዴት ነው መዘጋጀት ያለብን? በጾም ወቅት ብዙዎቻችን የምንሰራቸውና የጾማችንን ዋጋ የሚቀንሱብን ስህተቶች ምንድን ናቸው? በዚህ ትምህርት ውስጥ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም (ሀፊዘሁላህ) የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዳስሳሉ፡ የልብ ዝግጅት፦ ወሩን በንጹህ ልቦና እና በተውበት መቀበል። የእውቀት ዝግጅት፦ ስለ ጾም ህግጋት ማወቅ ያለብን መሰረታዊ ነገሮች። የተለመዱ ስህተቶች፦ በምግብ፣ በንግግርና በጊዜ አጠቃቀም ዙሪያ የሚሰሩ ስህተቶች። ከረመዷን እንዴት እንጠቀም? ሙሉ አጅር ለማግኘት የሚረዱ ምክሮች። ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። አላህ በሰላም አድርሶን በኢባዳ ከሚጠቀሙት ያድርገን