У нас вы можете посмотреть бесплатно የሚደልቡ በሬወች ግዥ/ መረጣ ከገበሬው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሬወችን ለማድለብ በተቻለን መጠን ወቅትን ጠብቀን በተመጣጣኝ ዋጋ ከገበያ ከሚያረቡ ገበሬወች ብንገዛ ይመረጣል ሰንገዛ የምንከተላቸው ጥንቃቄወች 1 ,በሬወቹ ጤናማ የሙቀት መጠን አላቸውን 2, በሬወቹ ጆሮዋቸውን ጥለዋል 3, በሬወቹ አፍንጫቸውና አፍአቸው ፈሳሸ ለሀጭ መዝረክረክ ያሳያሉን 4, የበሉትን ምግብ መልሰው መላልሰው ያመነዝካሉ ( ያላምጣሉ) 5, እግሮቻቸው ያነክሳሉ በምን መክነያት 6, ተቅማጥ አለባቸውን እበታቸው ላይ 7,አካላቸው በጣም ከሰትዋል ለምን ከሱ 8, አይናቸው ያያልን 9,እድምያቸው የገፍአ ነው አርጅትዋል ወይሰ ገና ነው 10, ምላሳቸው ቆሰልዋል ከፍቶ በማየት 11,በውጭ የሰውነት አካል ላይ ቁሰል አለባቸው 12,ገላቸው ላይ መዥገሮች አሉባቸው እነዚህ የመሳሰሉትን በሬወቹን ከመግዛት በፊት ማሳወቅ መጠንቀቅ ተገቢ ነው ሌላው የምንገዛቸው በሬወች አፍአቸው እግራቸው ምላሳቸው የሚዝረከረክ ለሀጭና ፈሳሸ ከአፍአቸው የማይታይ መሆን አለባቸው ሰውነታቸው ረዘም ብሎ ከሳ የለ የገላቸው ፀጉር ያልቆመ እርሻ በማረሰ ብዙ የልገፉ አድምያቸው ከ2/3 አመት የሆኑ ወይፈኖች መሆን አለባቸው