У нас вы можете посмотреть бесплатно ያልተሳካልህ በአንተ ስንፍና ባይሆንስ? | መፍትሔው ምንድነው? | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙዎቻችን በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን እንጥራለን፤ ነገር ግን ነገሮች እንደፈለግነው አይሄዱም። ለዚህ ደግሞ ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች አሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ የራሳችን ድክመት፦ ስለ ዲሲፕሊን ማጣት፣ ስለ ስንፍና እና ራስን አለማብቃት በግልጽ እንነጋገራለን። የትውልድ ትራውማ (Generational Trauma/Curse)፦ ያለ እኛ እውቀት ከቤተሰቦቻችን የምንወርሳቸው መጥፎ አመለካከቶች፣ ስሜቶች እና 'እርግማን' የሚመስሉ እንቅፋቶች እንዴት ወደ ኋላ እንደሚያስቀሩን እንመለከታለን። ውድቀታችን የራሳችን ስህተት ብቻ ነው? ወይስ ከቤተሰብ የመጣ ተጽዕኖ አለበት? እስከመጨረሻው ተከታተሉን።" ሀሳብ አስተያነታችሁን comment ላይ አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ። subscribe ማድረግ አይረሳ🙏✨ #motivation #ስኬት #SelfImprovement #GenerationalTrauma #ትውልድ_ትራውማ #ኢትዮጵያ #Mindset #ስነልቦና #Ethiopia #SuccessTips #ለውጥ