У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia | እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) - ካህኔ | Egigayehu Shibabaw (Gigi) - Kahne Design by Nik Design или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
• Ejigayehu Shibabaw (Gigi) - Guramayle | እጅ... በቃላት ድርድር በሙዚቃ ቃና ዝም ስታብራራ ነፍስን ስታጣራ አየሁኝ ጥበብ ሰማሁኝ እውቀት ልናገር ልመስክር የዚን ሰው ውበት ቀልጦ እንደሚበረራ ሻማ መብራት በሌለው ከተማ እየቀለጠ በራልኝ እየሞተ አኖረኝ እሱስ ባለዳው ነኝ፡፡ ህይወት እንዳይሰለቸኝ ሲጨነቅ ሲጠበብ አይተኛም ቀን ከሌት ለደስታየ ሲዋትት ካህንየ ነፍሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ የነፍሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ መሰንቆውን ይዞ ከደጀ ሲጫወት ያድራል ሲያዜም በበገና በክራር ነፋሴን ሲያለመልም እንደ መልከ ፀዴቅ ካህን ክህነቱ ከዘመን ዘመን የዘላለም አይደለም ወይ የሰጠኝ ደስታ ከላይ ስወድ ስጠላ የማይተወኝ ለትንሽ ደስታም አመስጋኝ እንዲህ ያለ ሰው የሰው ምርጥ በጊዜ የማይለወጥ ካህንየ ነፍሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ ቃል ካንደበቱ እንደ ውሀ ይፈሳል እንደ ጅረት ልብን የሚመረምር ጠልቆ የሚገባ ከአንጀት ሰምና ወርቁ ን ተናገር ቅኔ በለሱን እንደርድር በፃድቅ ሰው ቃላት ነፍሴ ገባች ከገነት ጣዕሙን ዜማ ሰታዜም ቃልን ከህይወት ስትቀምም ስጋየን ለየህ ከነፍሴ አቆራረጥከኝ ከእስትንፍሴ ካህንየ ነፍሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ እንደ መልከ ፀዴቅ ካህን እምነቱ ከዘመን ዘመን የዘላለም አይደለም ወይ የሰጠኝ ደስታ ከላይ ከላይ ከላይ ከሰማይ ከላይ ከሰማይ Graphics Design by Nik Design ©