У нас вы можете посмотреть бесплатно የባዮ ጋዝ ተሞክሮ በሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
2. በሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ በ2010 በጀት አመት የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂን በስፋት ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ ፡፡ የወረዳው የውሃ መስኖና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ውቤ ፀጋዬ እንደገለጹት በ2009 በጀት አመት በወረዳው 35 አ/አደሮችን የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ፡፡ በተያዘው በጀት አመትም ከ4 በላይ የቁም እንሰሳ ያላቸውን ከ 970 በላይ አርሶ አደሮችን የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ ለማድረግ እቅድ መያዙን አስረድተዋል ፡፡ ቴክኖሎጂው በቀላል ወጪ መገንባት የሚቻልና ለገጠሩ አካባቢ የተሻለ የሃይል አማራጭ በመሆኑ በቀጣይም ከግንዛቤ ፈጠራ ስራ ጀምሮ ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ ሃላፊው ገልፀዋል ሲል የግሼ ወረዳ መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት ዘግቧል፡፡