У нас вы можете посмотреть бесплатно ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።" (መዝ. 45 ፥ 9) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቪዲዮ ስለ እመቤታችን ማንነት የሚያስረዳ ሲሆን የተወሰነ ግንዛቤ እመቤታችንን እያወቁ ላሉት ትንሽ ጠለቅ ባለ ሁኔታ ለማስገንዘብ ሲሆን እመቤታችንን ለማያውቁአት ደግሞ የርሷን ማንነት ፣ ክብሯን ፣ በአምላክ ዘንድ ያላትን ሥፍራ እና ተወዳጅነት በሚገባ ለማስረዳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ቪዲዮ እመቤታችን ዓለም ሳይፈጠር ከሁሉ አስቀድሞ እንደታሰበች ሁሉ ለሰው ልጆች መዳን ምክንያት እና ምልክት ሆና እንደተሰጠች እንዲሁም እረፍቷን ትንሣኤዋን እና ዕርገቷን በሚገባ መገንዘብ የሚያስችል መልእክት ተላልፏል። መልካም ቆይታ።